ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wakie ገጽ
Статистикаይህ ቻነል ጓደኞቼ እና ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን YOUTUBE:- https://www.youtube.com/@Orthodox_Secular_FantahunWakie/videos ትዊተር፦ @fwakie FB:- https://www.facebook.com/fwakie Blog:- https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 45
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 227
- 1/48двое суток
- 260
- 1/72трое суток
- 280
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://www.youtube.com/live/_I1N3qPkCyo?si=DDQjSFivqXHif7du
👆👆👆4) የአንድ ሀገር ንዑሳን ማንነቶችን ማመጋገብ፣ መአዋሐድ፣ ማፋቀር፣ ለሕይወትና ለሕብረትና መሞላላት የጋራ ትርክትን ማጠናከር፣ ነባር እሴቶችን እና ዕውቀቶችን የመደበኛ ትምህርት አካል ማድርግ፤ ---- ናቸው። ከዚህ አንጻር የሕወሃት፣ የሆነግ እና ሁለቱ ተዳቅለው ያስገኙት የብልጽግና ወንጌል እና የጽንፈኛ ዉሀብያ ጥምር መንግሥት ሁሉን "የመንግሥትነት" መሥፈርቶች የተቃረነ የሀገርና የሕዝብ፣ የነባርነትና የአንድነት #ጠላት ነው። ጠላትን #ማሸነፍ መፍትሔ ነው። እንዴት? ባለህበት ሁሉ ተነጋገር፣ መልካም የሆነውን ሁሉ አድርግ!!! የእንዚህና ተመሳሳይ የግፍ ግድያዎችንና መአፈናቀሎችን በተገባር እንቃወም!!!
የደም መንግሥትና ለሞት ተሰልፎ በእንቅልፍ ያሸለበ ሟች ሕዝብ!! ሰብእናዊ በፍጥረታዊ ደረጃ እንኳ የቀረለት፣ ክብረ ስብእ ትንሽ የሚረዳ፣ ፍትሕ የሚገደው፣ ከግፍ ፈጻሚ ሥርዓት ጋር ተስማምቶ መኖር በፈጣሪ ፊት እንድሚያስጠይቅ የሚረዳ ሁሉ ከዚህ የደም ሥራተ-መንግሥት ለመገላገል የሚችለውን ሁሉ ማድርግ አለበት!! #የአብይ #አህመድ ስነልቦና እና ዓላማ በተግባር በመሬት ላይ ሲታይ ይህ ነው። የመንግሥት ነኝ ባዩ ዘር አጥፊ ፕሮፓጋንዳ ሊነግረን የሚፈልገው፦ 👉 ዝናብና፣ አፈር፣ ፀሐይና ነፋስ በተመቸ መጠን በአለበት የተፈጥሮ ሁኔታ ሁሉ መንግሥት ቢኖርም ባይኖርም ስለሚበቅል የዛፍ ችግኝ፣ 👉 አግባብነት ያለው መሐንዲስ፣ ብረት፣ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ የሰው ጉልበት ባለበት ሁሉ ሊገነባ ስለሚችል ሕንፃ፣ 👉 የግል ተቋማት አግባብነት ያለው ደጋፊ የመንግሥት ፖሊሲ በአለበት ሁሉ ለቱሪስት መዝናኛ የሚሆን መናፈሻ እና ለገቢ የሚሆን ፋብሪካን፣ 👉 መንግሥት ቢኖርም ባይኖርም ሊደመጥ የሚችል የሰንበት ፓስተሮች ለገቢ በሚሰብኩት የብልጽግና ወንጌል የተባለ ሌቦች በማነቃቂያ ንግግር ስም ብዙኃኑን የሚያደነዝዙበት (Mass hypinotization) የአብይና ጓዶቹን ንግግር ---- ----- የመሳሰሉትን ለማየትና ለመስማት "መንግሥት" አያስፈልግም። የመንግሥት ዋና ተፈላጊነቱ፦ (1) የዜጎችን ሁለንተናዊ ድኅንነት (አካላዊ፣ ማኅበራዊ፣ መንፈሳዊ፣ ምጣኔ ሀብታችዊ፣ ስነ ለቦናዊ፣ አእምሮአዊ ጤንነት) በተቻለ መንገድ ሁሉ ማረጋገጥ፣ ዋስትና የሚሰጡ መዋቅራትና አሠራሮችን መዘርጋት፤ (2) ፍትሕማስፈንና መጠበቅ፤ (3) የሕዝብ አንድነትን፣ የአገርን ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት (የግዛት ድንበር መጠበቅ፣ ሕዝብን በምግብ፣ በልብስ፣ በመድኃኒት ከባእዳን ጥገኝነት ማላቀቅ)፤👇👇👇
ከፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኜ እና ከፕሮፈሰር ኀይሌ ላሬቦ ጋር በማገር መገናኛ ቀርበን ኦነጋዊነት/ኦሮሙማ/የኦሮሞ ብሔርተኛነት በኢትዮጵያ ኅልውና ላይ ስለደቀነው የኅልውና አደጋ ያደረግነው ውይይት! https://www.youtube.com/watch?v=4ficHO2rfKc
እኔና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኜ በ Mager Media ቀርበን በኢትዮጵያ ምድር ፖለቲካ ስለኾነው አማራ ጠልነት ምንጭና መዘኑ ያደረግነው ውይይት! Ps: ውይይቱ የተደረገው ከሶስት ሳምንታት በፊት ነው። https://www.youtube.com/watch?v=R_pjfG1bg_Q&t=2521s
https://www.facebook.com/share/v/1BJRH7vZcL/
ይህ መጽሐፍ መነበብ አለበት https://www.scribd.com/document/990017178/The-Anti-Christ
ከጥቂት ሰዓት በኋላ https://youtube.com/live/Ky5NIAz5Iy4?feature=share
እውነቱን እንጋፈጠው!! ስጎን ከአደጋ ያመለጠች እየመሰላት አንገቷን በአሸዋ ውስጥ በመደበቅ መሸሽንም ሆን ማባረሩን ታቆማለጭ። ይህም ያስጠፋታል። እኛም አሸዋ በመሰለው የዘረኞች ቁማርተኛ ሥርዓት ለማጭበርበርና ሕዝብ ለማደንዘዝ (Mass Hypnotization) የማይጭበጥ ብልጭልጭ ተስፋ፣ በደማቀ በዓላትና በሕንጻ ቁመት፣ የሥርዓተ አምልኮ የመንፈስ ቅዱስ ጽጋዎችን ውደ ቱሪስት መስሕብ ቀይሮ በርሱ በመመሰጥ፣ የዘር ማንነት ፖለቲካ አጅነዳን በማራገብ፣ በፖለቲካዊ ትክክለኝነት፣ በማያድን ሽሽት እና ይሉኝታ ውስጥ እውነቱን ሳንጋፈጥ ራስን መደበቅ ከተጀመረብን እልቂትና ስደት አያድነንም። ስደትና እልቂት የሚፍጽሙብን አካላት በሚመክሩት ጉባኤና እነርሱ በሚቀርጹት አጀንዳም አንድንም። ስለዚህ #የምክክር #ጉባኤው የምንገኘብትን #የህልውና አደጋን አባብሶ ወደ #እርስብርስ #ጦርነት የሚያመራ ሰፊ፣ በቀላሉ የማይዘጋ የጥፋት በሮችን የሚክፍት አደገኛ የጥፋት መጨረሻ እጅ ነው። በዚህ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ የሚያስችሉ አመክንዮዎች፦ (1) ማን እና ምን በማደርግ የሚታወቅ መሪ ነው የምክክር ኮምሺኑን የፈጠረው? (2) ማን እና ምን በማደርግ የሚታወቅ፣ ምን ዓላማና ግብ ይዘው ላልፉት 50 ዓመታት ሲታገሉ የነበሩ ሰዎች ነው አጀንዳ ያቀረቡት? ገፊዎች ወይስ ተገፊዎች? (3) በፈሪሃ እግዚአብሔር፣ በህሊናዊነት፣ በፍትሐዊነት፣ በሰብአዊነት የሚታወቁ ውይስ በቋርተኝነት፣ በአምላክ የልሽ ልቅነት፣ በቁማርተኝነት፣ በኢፍትሓዊነት፤ በግዳይነትና በጭፍጫፊነት ለ55 ዓመት የኖሩ አካላት ናቸው አጅነዳ አምንጭ፣ ተወያይ፣ አወያይና ውሳኔ ሰጭ የሆኑት? የሚሉትን ጥያቄዎች ሁኡም በያእበት ለራሱ የመልስ። ከሚቀርባቸው ሰዎች ጋር ከልብ የወያይበት እና የራሱ ድምዳሜ ላይ ይድርስ። በእኔ በተግባር ላይ የተመሠረተ እና ተጨባጭ አሁናዊ ሁኔታ አንጻር፦ (ሀ) ሂድቱ፣ ግቡ፣ አጅነዳው ሁሉ የተያዘው የቁማርተኞቹ የጎሣ ፖለቲካ ትቋማት፣ የብልጽግና መንግሥት፣ ጽንፈኞቹ በዓለም ደም በማፈሰስ (የናዚ ሶሻሊስት ፓርቲ፣ ከአብዱል ዉሃብ አስተምህሮ የሚፈለፍለው ጽንፈኛ በታውቀው ዘር በማጥፋት፣ ታሪክ በመደለዝ፣ ፍትሕን በመድፈቅ፣ አገራትን በማፈራርስ የሚታወቁ አካላት አምሳሎች ተቀርጸው የሚገኙ አገር በቀል አጥፊዎች የሚሳተፉበት ነው፤ --- እና ---- (ለ) ጉባኤውን ፈጥረው እየመሩ የሚገኙት ሐሰተኛ መራዥና ከፋፋይ ዘረኛ ትርክትን በመንዛት፣ በጅምላ በመጭፍጭፍና ፍትሕን በመንፈግ በሚታወቁ የአብይ አህመድ ኦነጋዊ ብልጽግና፣ ጽንፈኞች ፣ በተላኩበት ሁሉ ያለህሊናዊነት የሚንቀሳቀሱ ሰዎች መመራቱ --- መጨርሻው ጥፋት ነው ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ ስበዊ ህሊና ለቀረላቸው የኢትዮጵያ ልጆች እንደ በአሸዋ ውስጥ ራሷን ቀብራ ጠላት እንዲያጠፋት እንደምትፈቅደዋ ሰጎን አጥፊዎቻችን በሚሰጡን አጀንዳና ሂድተ ውስጥ የሐሰት ተስፋ ስንጠባበው ከዚህ አሁን ከመንገኝበት ጥፋት የክፋው በር እንዳይከፈት ሁኔታውን ለመልካም ለመለወጥ በማስትዋል እንምከር። የሚገባውን እናድርግ። በዝምታችን ከቀጠልን፣ ያለመጠራጠር አገራችን ከዚህ በታች የማነሳቸው አራዊቶች መፈንጫ ትሆናለች፦ (1) ጥቁር ናዚዎች (2) ጽንፈኞቹ አሸባሪዎች (3) ግራኝ አህመድን ለመመልስ የሚተጉ ጂሃዲስቶች (4) ከሚደማ አገር ማዕድንና ርካሽ የሰው ኃይል የሚዘርፉ አካላይ (ደቡብ ሱዳንን፣ሊቢያን፣ ኢራቅንና ዲሞክራቲክ ኮንጎን ያስቧል) (5) ጣዖት አምላኪ ወድ ሰላቢና የሰው ደም ጥጭ አርመኔዎች (6) በወገን እልቂት እና ስደት የሚከብሩ ህሊናና አምላክ የልሽ ጥቂት ልሂቃን ከባእዳን ጋር ተጣምረው --- ከሁሉ በላይ እልቂትና ስደት፣ ያገር መፈርስና የኢትዮጵያ ከዓለም ካርታ መፋቅ ናቸው። https://youtu.be/2mkvcLa3yPk?si=_3Sb5hsXXepyPurW
https://youtu.be/cnH-P6PyJLU?si=MaIwMVI2OjkbhHU0
https://www.facebook.com/share/1BqiztJua6/ ከአረመኔዎችና ቁማርተኞች ሥርዓት ጋር ምክክር ትርጉሙ ምንድነው? አሁን በምክክር ጉበኤው ላይ ያደረጉትን ሳያደረጉት የዛሬ 6 ዓመት ሽመልስ አበዲሳ "ከአሁን በኋላ ሕጎችና ፖሊሲዎች በኦሮምያ ኦኖጋዊው ኦሮሙማ እየተረቀቁ ቀሚንስተሮችም በተወካይ ምክር ቤትም ይጸድቃሉ፣ ከእኛ ፈቃድ ውጭ የሚደረግ ነገር የለም" ሲል በአማርኛ ተተረጉሞ እንተሰራጨ የሚያስተውስ ይህ አሁን በምክክር ኮሚሽን የሐሰት ጉበኤ ውስጠ እንኳ የእነርሱ እንጂ የማንም ፍላጎት ቅንጣትም ብትሆን እንዳታልፍ መወራጨታቸው ይጠበቃል። የኢትዮጵያና የሕዝቧ መዳኛ፦ (1) አማራ እና የአማራን እሴትጰየሚጋሩ ሁሉም የአገራችን ማኅበረሰቦች እንደ ማኅበረሰብ፣ እንደ እሴት፣ እንደ ረዥም ታሪክ ባለቤትነትና ነባር ኢትዮጵያዊ ሰብእናው ለ55 ዓመታት ዒላማ ተደርጎ በፖለቲካ ተቋማትና ንቅናቄዎች የተዘመተበት፣ የተፈናቀለ፣ ታሪኩ የጠለሸ፣ የዘር ማጥፋት ሙከራ የተደረገቀት ክፍለ-ሕዝብ መሆኑን እና ፍትሐዊ ምርመራና እልባት ሊሰጠው እንደሚገባ የማያምኑ አካላት አሸንፈው ሥልጣን ሲይዙ እና በእውነተኛ የነፃነት አውድ ውስጥ ምክክርጰሲደረግ፤ (2) በኢትዮጵያ ሉዓላዊ የግዛት አንድነት የሚያምኑ፣ ለማስጠበቅ የቆረጡ ወገኖች ምክክሩን ሲመሩ፤ (3) የጎሣ ፖለቲካ፣ ዘረኝነችና በጠባብ ንዑሳን ማንነት ወገኖችን የሚፈርጅ ፖለቲካዊ ርእዮት፣ የጎሣ አስተዳደራዊ ክልል እና አድልአዊ ሕጎችን ሕገወጥነትና ወንጀልነት ተቀብሎ ከዚያ በመለስ ብቻ ለመወያየት ፈቃደኛ የሆኑ ጤናማ ዜጎችና መሪዎች ሰሰበሰቡ፤ (4) "ነፃነት" አገር በመገንጠልና ሕዝብን በጠባብ ንዑስ ማንነቶች ከፋፍሎ ርስት መደልደል፣ ትናንሽ ሪፐብሊክ መመሥረት አድርጎ የመፍጠር ፕሮፓጋንዳ፣ ትርክት፣ አደረጃጀት፣ ፖሊሲ የገርና የሕዝብ ክህደት መሆኑን ተቀብሎ፣ አውግዞና ከሀሳቦቹ ነፃ ወጥቶ የሚቆሙ ሰዎች ጉባኤ ሲመሩና ሲሳተፉ፤ (5) ከ38 ዓሠታት ወዲህ በጎሣ ፖለቲካና ትርክት ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎች ተመልሰው በቀደመ ቀያቸው ሠፍረው፣ ተቋቁመው በማኅበራዊና ፖለቲካዊ፣ ሕጋዊና መዋቅራዊ ዋስትና እንደሚኖሩ ለማረጋገጥ ቅድመሁኔታ የሚያስቀምጥ ጉባኤ፣ በደምና በግፈኞችጰዠ ሥር የማይደረግ ጉባኤ ማደራጀት ሲቻል ፤ (6) ከባእዳን ጋር የሚደረገው ግኑኝነት በአንድ ሉዓላዊት ሀገር ጥቅም ዙሪያ እንጂ የማንነት ፖለቲካ ግቦችን ለማሳካት፣ የአገርን ጥቅምና የትውልድን ራስን የመቻል ተስፋ የሚያቀጭጩ ሆነው ከተጀዠገኙ እንደ አገር ክህደት እንደሚቆጠር እንደ ቅድመ ሁኔታጨየሚያስቀምጥ ጉባኤ፤ (7) ፖለቲካ ሠራሽና፣ በአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች የተጣመሙ ከፋፋይ አገራዊና አካባቢያዊ ትርክቶች በማስረጃ፣ በሳይንሳዊ መንገድ፣ በብሔራውያን ሊቃውንት የሕዝብን አንድነት፣ ፍትሕና ክብረሰብእ የሚያጠናክሩ ሆነው እንዲመረመሩና እንዲቃኑ፤ በሐሰት ትርክት ምክንያት የተጎዱ ወገኖች እንዲካሱና የሐሰቱ ዋና አመንጪዎችና አሰራጮች ለሕግ እንዲቀርቡጨቆዶመ ሁኔታ ያለው ጉባኤ፤ (8- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ነባር ኢትዮጵያዊነት ማንነታቸው ያደረጉ ወገኖች፣ አማራ የተባለው ማሕበረሰብ በተለየ ሁኔታ የፖለቲካዊ።፣ አካላዊ ፣ ማኅበራዊ፣ መንፈሳዊና ምሳኔ ሀብታዊ ጥቃት ዒላማ መደረጉን እና የህልውና አደጋ እንደተጋረጠበት በአደባባይ የሚያምን እና የፋኖነት መቀስቀስ የዚህ አደጋ ውጤትና ተገቢነቱን በቅድሚያ የሚቀበል ጉባኤ ---- ማካሄድጨሲቻል ብቻጨነው። 8 ዐመት መሉ በማፈናቀልና በመግደል የጸና የአብይ አህመድ አሊ ኮምሽንና ኦነጋዊው የደብ ብልጽግና መፍተሔ ያመጣል ብሎ መጃጃል የወንጀለኞች ሁለተኛ ሴራ አገልጋይነት ብቻ ነው። መታወቅ ያለበት ---- ፍትሕ የግድ ነው!!! በማንነትና በእምነት ደረጀጃ ለተፈጸሙ ግፎች ግለሰቦችና ዒላማየተደረጉ ማኅበረሰቦች ምህረትና ይቅርታ የማያደርጉት ፍትሐ ከተበየነ በኋላ ተጎጅዎች እንደየፈቃዳቸው ሊምሩ ይችላሉ። በመንግሥት ደረጃ ምህረትና ይቅርታ የሚደረገው መንግሥት ተበድያለሁ ብሎ ራሱን ተቋም ወክሎ የመዋቅራትና የሥርዓት መዛባት ጉዳቴ ነው ብሎ በሕግ ተከሳሾችን ከረታ በኋላ የሚሰጠው ምህረት ነው። ነገር ግን በሥርዓት ሰፈጽማቸውና ሲያስፈጽማቸው የኖረውን ወንጀል ተጎጂዎች ሳይካሱ ጉዳት አድራሾቹ ፍርድ ሳይሰጣቸው ከሆነ ወንጀልን መቅበር።፣ ወንጀለኛን መደበቅና ግፍንጰማስቀጠል ይሆናል። ግለሰቦች ግን ከፍትሕ ብያኔ በኋላ በፈቃደኝነት እና በቀለኝነትን ለማዳከም የሚሰጡት የፈቃድ ስጦታ ይሆናል። በሥርዓትና በመዋቅር ደረጃ የተፈጸሙ በደሎችን ሥርዓቱንና መዋቅራቱን በመምራትና በከፍተኛ ደረጃ በማስፈጸም በአደባባይ የሚታወቁትን በሕግ ይዳኛቸዋል። በሕዝበ ውሳኔና ግልጽ በሚሆን መሥፈርት ይቅርታና ምህረት ይሰጣል። ይህ የምክክርጰሂደት የወንጀለኞች ነውና መጨረሻው የእርስበርስ ጦርነት በር መክፈት ብቻ ነው።
እሤታዊ አማራነትን የሚያከስም "የደምና አጥንት" አማራነት ጽንፈኛው ዉሃብያ ኦርቶዶክስን ሲገድል ስሙን አማራ ይለዋል። ይህ አጠራር ኦርቶዶክሶችን ከፋፍሎ የማጥፊያ የኦሮ-ዉሃብያውና የተረፈ-ናዜ፣ የፖለቲካዊ ዋቂፈታ የጋራ ስልት ነው። አንዳንድ በኦነግና በሕወሃት ልክ ከሰውነት ልኬታ ወርደን አማራነትን በቋንቋና ፖለቲካ ሰራሰ የዘረመለ ቀመር ደምና አጥንት አድርገን፣ እንደ ናዚ የዘር ጥራት (race Hygiene) በይነን አማራን አንድ የደም ዘር ክፍል በማደረግ ድል እናግኛለን የሚሉ ምስኪኖች አሉ። እንዚህ የፋሽስት መንፈስ ወራሾች የጠላት ወጥመድ ውስጥ መግባታቸውን እንዲያሰትውሉ ይህ ቪዲዮ ይጠቅም ይሆናል። እንደ እኔ የሕይወት፣ የታሪክና የነገረ መለኮት ግንዛቤ አማራነት ህብሩ ብዙ ነው፦ 👉 አማራነት የማርኛ ቋንቋ ነው፣ ነገር ግብ ቋንቋ ባቻ አይደለም፤ 👉 አማራነት ሰባዊነት ነው፣ ነገር ግን ስበአዊነት ብቻም አይደለም፤ 👉 አማራነት መንፈሳዊነትና ፈሪሃ እግዚአብሔር ነው፤ ነገር ግን መንፈሳዊነት ብቻ አይደለም፤ 👉 አማራነት የባለብዙ ሺ ዘመናታየባለርስትነት፣ የባለመንግሥትነት ታሪክ ስነ ልቦናና ጥበብ ወርስ ነው፤ ነገር ግን ታሪክ፣ ርስትና ስነ ልቦና ብቻ አይደለም፤ 👉 አማራነት ነፃነትና ክበረስብእና በሕይወት ዋጋ የማስጠበቅ ጀግንነት ነው። ነገር ግን ጀግንነት ብቻ አይደለም፤ 👉 አማራነት መሐሪነትና ፍትሐዊነት ነው። ነገር ግን ምህረትና ፍትሕ በቻም አይደለም፤ 👉 አማራነት "ሰውን" ሁሉ ከቋንቋ፣ ከቀለም፣ ከታሪክና ትርክት፣ ከእምነትና ነገድ ለይቶ በሰውነቱ (በእግዚአብሔር አራያና አምሳል ፍጡርነቱ፣ በአዳማዊ አንድነቱ) ብቻ የሚያውቅ ማነንት ነው። 👉 አማራነት ፍጥረቱን ከውድቀት አሰቀድሞ ወደ ነበረ አዳም፣ ከውድቀት በኋላ የሰውን ልጅ አንስቶ የ፣ፍጹምነትን በር በመክፈት "እውነት፣ መንገድ፣ ሕይወት፣ በርሃን እኔ ነኝ" በሎ ምሪት በሰጠው በወልደ አብ ወልደ ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ አንጻር ለፍፁምነት የሚኖር የመውደቅና የመነሳት ድካም ውስጥ የሚያልፍ ማኅበረሰብ መገለጫ ነው። ይህን አይነት አማራነት የሚጋሩ ሌላ ቋንቋ እየተናገሩ፣ ሌላ አገር እየኖሩ፣ ሌላ መንግሥት እያስተዳደራቸው አማራ የሆኑ አያሌ ክፍለ-ሕዝቦችም አሉ። በአገራችን ከስሜን ጫፍ እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስክ ምእራብ ተንሰራፈተዋል። ነገር ግን ተማርን በሚሉ፣ ወላጆቻቸውን "ሳይማንሩ ያስተማሩን ደንቆሮዎች" በሚል ስሌት ከኢትዮጵያ ጠላት የተጋቱትን ዕቀት ተብዬ የድንቁርና ፍልስፍና የዘው ሕዝብን የድንቁርናቸው የአእምሮ ባርያ በማድረግ ከርዕሰ ሀገር እስክ ቤተሰብ እብዘረጉት መንግሥታዊና ማኅበራቂ መዋቅር እጅ ከወርጭ በመታሰራቸው አማራነታቸው መግለጽ አልቻሉም። ማንነታቸው በልሂቃን በተለይ በሕወሃትና በኦነጋውያን ልሂቃን የሚተረጎምላቸው ባሮች በመሆን ከአማራነት በራቀ እሴትና ግብር በደጃቸው ሰው እንደ ጎመን ሲቀረደድ፣ እንደ በግ ሲታረድ፤ ታሪክ የካድሬት ተረት ሲሆን፣ አገር በመንደር ስትለካ ተሎጉሞ ቆመ። አሁን ለአማራ ህልውና እንቆረቆራለን የሚሉ በተቃራኒው ግን አማራን የሚያጥፋ ፍልስፍና የሚያራምዱ አፈቀላጤዎች በአማርኛ ተናጋሪ የአማራ ማኅበረሰብ ጉያ እይተፈለፈሉ ነው። እንዚህ አዳዲስ ፍልፍሎች አማራን በድምና በአጥንት ከሚለካው የሕወሃትና የኦነግ፣ ከፍ ሲል ከባሕር ማዶ ላኪዎቻቸው የሴራ ፖለቲካ በቀዱስት ስሑት አስተሳሰብ የማራ ዘለቄታዊ ህልውናን አደጋ ላይ የሚጥል መርዝ እያፈለቁለት ነው። እንዚህ የጠላት አስተሳሰብ ሰለባዎች የሆኑ የፋኖ ደጋፊ ነን የሚሉ ልሂቃን አማራነትን ከቁመቱ ለማሳነስ ጎማምደው ጉንድሽና የእነርሱ ጠባብ አእምሮ እስረኛ ሊያደረጉት በሕወሃትና በኦነግ የብሔር በሔረስበ ቀመር እና ክልል ለኬት ሽማ ሲያደርጉት፣ በጥላታቸው አስተሳስብና አደረጃጀት ሲቀኑ ማየት እጅግ ያሳስባል። ይህ አካሄድ በግዜ ተመከሮበት ካልተቃና ለአማራ የማያባራ አዲስ የህልውና አደጋ የሚጋርጥ እንቅፋት ነው። የአማራነት ጠላቶች ቀመር አደገኛ ነው። አማራ አማራነትን ደምና አጥንት ብቻ ነው በሎ ሥኪበይን ግፊት እያደረጉበትም ነው። ይህንን በአለላቸው ማግሥት በምቅጽበት አገው፣ ቅማንት፤ እንዲሁም በወሎ፣ ጎንደርና ጎጃ ከኦሮሞ የተቀየጠው እና የተደበላለቅው ሰው ሁሉ "አማራ አይደልሕም". ይሉታል። ይሕን ወያኔ 55 ዓመታት ሠርታበታለች። በደምና አጥንት የሚለካ የፋሽስት አይነት አማራ ጎልቶ እንዲወጣ፣ በማድረግ አዲሱን በልሂቃን ጠባብ አእምሮ የሚበይነ የአማራነት ትርጓሜ ምክንያት. ሰፊው ከአጥንትና ከደም በላይ ልቆና ሰፍቶ የሚገኘውን አማራ ሰብስቦ መምራት ሲሳናቸው ከእሴታዊ አምራነት ነጥለው ከደም ጥራት የልሁበትም የሚሉ ብዙ ጠላቶች ያፈሩለታል። አምራነትም ወደ ፋሽስትነት አዘቅዝቆና የብዙኃን ጠላት ተደርጎ በልሂቃን አማራነት ምክንያት ተፈጥሮና ታሪክ ያሰገኘችው "አማራነት" ይከስማል። ያን ግዜ የዛሬዎቹ የማራ ተበቆች ነን የሚሉ ልሂቃንና የሚዲያ ነጋዴዎች ያንን ገናና አማራነት ሊታደጉት ስለማይችሉ በፋሽስትነት ተደራጅተው ለልማት ሳይሆን ራሳቸውን ለማበልጸግ ከአሸናፊዎች ጋር በባርነትና በባንዳነት ይሰለፋሉ። ከዚህ ሁሉ ለመዳን አማራነትን በጠባብ፣ በስሜት፣ በጭንቀት፣ በስግብግብነትና በጀብደኝነት፣ በህልውና ትግሉ ግለት በመሰውር ከማሳነሰ መታቀብ ይጠቅማል። https://youtu.be/SxzFaaxitIw
https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=q-Fl78XbahdMeIxn
ምድር ያለ አዝርዕት ፣ ያለ ዕፅዋት ትቢያና አቧራ ናት። ዕፅዋትም ያለልምላሜ ያለ አበባ ያለ ፍሬ የደረቀ ጭራሮዎች ናቸው። ደመናም ያለዝናም የጸሐይ ሰሌዳም ያለብርሀን ከቱዎች ናቸው አንህብት ያለ መዓር ገበሬ ያለ በሬ ሴት ልጅ ያለ ጎፈሬ መልከ ጥፉዎች እንደ ሆኑ ሁሉ። የሠው ሕይወትም ያለ ክርስቶስ ጨለማ፣ ያለ ወንጌል ደካማ ፣ያለ ፍቅር ጠማማ ፣ ያለ ተስፋ ከንቱ ነው።
https://www.facebook.com/share/v/1BFhZJYiBP/
https://www.youtube.com/live/GB4f2QbD2Ro?si=9ugMnUKb8ceuZEJ7
https://vt.tiktok.com/ZS9hafC2WY1GH-c25zl
без подписи
без подписи
https://youtu.be/OdWkBqtcLlU?si=KUEPGNSJ_WOFSeaL