- Последний пост
- 7 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/uIuSraDIpks
https://youtu.be/FcMcbSXvCJU
https://youtu.be/vPeq49RJdgs
https://youtu.be/SICCRmoz9IA
https://youtu.be/eMLrMcxoByA
https://youtu.be/C_kN_M-3I24
https://youtu.be/vUR9i6RlEis
https://youtu.be/4eJIrsJwnCQ
https://youtu.be/cWloasQTkcA
https://youtu.be/SvO2h4pQLi4
https://youtu.be/XZV5eyJZdzA
https://youtu.be/eS_qJ58ujUw
https://youtu.be/VjpCbibN6Xc
https://youtu.be/VBtgjw29dAo
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ለህውሃት ውሳኔ ምላሽ ሰጡ፡፡ "የቀድሞው መንግስት ይመለስ የሚለው ውሳኔ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ይጥሳል"ሲሉ ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ ገልፀዋል፡፡ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ "ከጦርነት በፊት የነበረው መንግስት ወደ ቦታው ይመለስ" ሲል ያሳለፈው ውሳኔ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ውድቅ የሚያደርግ መሆኑን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ ሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም በመቀሌ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፦ የቀድሞው ምክር ቤት ይመለስ የሚለው ሃሳብ የሚያስከትለው ተጽዕኖ በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል። የተፈናቃዮችና የድንበር ጉዳይ ቅድሚያ የሚሰጣቸው እንጂ በደረጃ የሚቀመጡ አጀንዳዎች አይደሉም። በትግራይ የሚታዩ ልዩነቶች በውይይት ሊፈቱ ይገባል እንጂ በስም ማጥፋትና በ"ሆይ ሆይ" የሚመጣ መፍትሄ የለም። ልዩነቶች ወደ ጎን ተትተው በክልሉ ሰላምና ልማት ላይ በጋራ መስራት እንደሚገባም አሳስበዋል።
https://youtu.be/fQqho05J8sc
https://youtu.be/WURB8S5qtBg
https://youtu.be/CYnWPMuBdAg
https://youtu.be/lSjSGOf1kH4
https://youtu.be/QhFZMOLJpxM