ኑር 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ
СтатистикаDarul selam Online Quran Acadamy ቁርአንን በትክክለኛው ተጅዊድ፣ በተመጣጣኝ ክፍያ እና በቤትዎ ምቾት ይቅሩ። ለህፃናትና ለአዋቂዎች ምቹ የሰዓት አማራጮች አሉን። ለመመዝገብና አሁኑኑ ቦታ ለመያዝ፦ 🆔 @Darulselamacadamy የቁርአን ብርሃን በቤትዎ ይብራ!
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 60
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 325
- 1/48двое суток
- 372
- 1/72трое суток
- 401
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዘይኑ ማን ነው ? ክፍል 8 // ከ2 አመት በፊት የተቀረፀ ዶክመንተሪ #Zeyinul_abidin #zayn https://youtube.com/watch?v=44K7cme9IRo&si=8T3x-6QTq1E2HK0w
💫 "የሰብር መጨረሻ ሁልጊዜ ውብ ነው፤ ምክንያቱም አላህ የታጋሾችን እንባ አያጠፋም።" اللَّهُمَّ صَبِّرْ قَلْبِي وَعَوِّضْنِي خَيْرًا "አላህ ሆይ! ልቤን በሰብር አጽና፣ ከዚህም በተሻለ ነገር ተካልኝ።" 🤍🍃
Channel name was changed to «ኑር 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ»
የምሽት ስንቅ ቁርአን
"አንደበትህ የአላህን ዝክር ሲያጣጥም፣ ልብህ የዱንያን አቧራ ማራገፍ ይጀምራል።"⏳🤎 🤌
በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡
ያለ መድሀኒት ተኝተን ያለ ህመም ያለ ድካም ከተነሳን አልሀምዱሊላህ በትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነን:: الحمدالله ❤️🩹
የሚመቻችሁ ግቡና አዳምጡ
без подписи
https://vt.tiktok.com/ZS42vAwpc/
የዕለቱ ሀዲስ /daily hadith #ከአብደላህ ቢን መስዑድ رضي الله عنه ተይዞ እንዲህ ይላል፦ ﴿أَيُّ الْعَمَلِ أَفْضَلُ؟ قَالَ: «الصَّلَاةُ لِوَقْتِهَا»﴾ “ለአላህ መልዕክተኛ ﷺ #በላጭ የሆነ ስራ የቱ ነው ተብለው ሲጠየቁ። ‘ሶላትን በወቅቱ መስገድ’ አሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 85
https://chat.whatsapp.com/CaUON93k5NDBGyjW6hziBf?s=cl&p=a&ilr=0&amv=3
የዕለቱ ሀዲስ /daily hadith ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ አዋቂ ሁን ወይም ተማሪ ሁን አልያም አድማጭ ሁን አራተኛ አትሁን ትጠፋለህ‼️
https://youtube.com/@zeyinul-abidin4843?si=-S5XSRLM84hKt8VH በቅርብቀን በዩቱዩብ ይጠብቁን comingsoon
https://youtube.com/@abdurehmanfetene?si=DkSkqVivJTC_ElII ሰብስክራይብ አድርጉት ትጠቀሙበታላችሁ ወንድማችንን 1 ሽ የማስገባት ቻሌንጅ ነው ኢንሻአሏህ አታሳፍሩኝም
https://t.me/Sobrun_Jemil
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
📚 ተጅዊድ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቶሎ በሉ እንዳያመልጣቺሁ
የዕለቱ ሀዲስ /daily hadith ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ አዋቂ ሁን ወይም ተማሪ ሁን አልያም አድማጭ ሁን አራተኛ አትሁን ትጠፋለህ‼️
🍃 🍃 🍃 📱 ስልክህ ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት የሚወስድ መንገድህ ነው! ⚠️ዕድሜህን ያለ አንዳች ዓላማ በስክሪኖች መካከል እየተመላለስክ እንድትጨርሰው አልተፈጠርክም። በእጅህ የያዝከው መሣሪያ ከአላህ የሚያርቅህና ጊዜህን የሚያባክን ሊሆን አይገባም። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል፦ "በእውኑ ያለ አንዳች ዓላማ (ለጨዋታ ብቻ) የፈጠርናችሁ፣ እናንተም ወደ እኛ የማትመለሱ ይመስላችኋልን?" (አል-ሙእሚኑን፡ 115) ⚠️ ዛሬ በእጅህ የያዝከው ስልክ ተራ የቴክኖሎጂ ውጤት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ወደ ጀነት የሚመራህ ብርሃን ወይም ወደ እሳት የሚነዳህ መንገድ ሊሆን ይችላል። ስልክ አእምሮን የመገንቢያ ወይም የማፈርሻ፣ ልብን የማንቂያ ወይም የመግደያ፣ መልካምነትን የማስፋፊያ ወይም ሙስናን የመዝሪያ መሣሪያ ነው። ⚠️ ወንጄ ምርጫውን ለራስህ ነው፦ ✅ ስልክህን ለአላህ ዲን የምትቆምበት፣ ዚክር፣ እውቀትና መልካም ቃላት የምታሰራጭበትና በትንሣኤ ቀን ምስክር የሚሆንህ መሳሪያ ታደርገዋለህ? ❗️ ወይስ ብቻህን ስትሆን ወንጀል የምትሠራበት፣ ጌታህን የምታምጽበትና ነገ በዓይንህ፣ በጆሮህና በእጅህ ላይ ምስክር የሚሆንብህ የጥፋት መሳሪያ ነው? ⚠️ በስክሪኑ መጋረጃ አትታለል፤ ሰዎች አያዩኝም ብለህም አትዘናጋ። አላህ እንዲህ ይላልና፦ "አላህ የዓይኖችን ስርቆት (ክህደት) እና ልቦች የሚደብቁትን ምስጢር ሁሉ ያውቃል።" (ጋፊር፡ 19) ⚠️ ነገ ምስጢሮች የሚገለጡበትና የሰው ልጅ የሠራው ሥራ ሁሉ ለዓይን የሚቀርብበት ቀን ይመጣል። ያኔ 'ፓስወርድ' (Password) መቆለፍ፣ የጎበኘኸውን ታሪክ (History) ማጥፋት ወይም 'ዲሊት' (Delete) ማድረግ አይጠቅምም። ⚠️ስለዚህ ወዳጄ ሆይ! ስልክህን ወደ አላህ የሚያቀርብህ እንጂ ከአላህ የሚያርቅህ አታድርገው። እያንዳንዱ የጣትህ ንኪኪ፣ እያንዳንዱ እይታህና በስክሪኑ ፊት የምታሳልፋት እያንዳንዱ ደቂቃ ነገ በሥራ መዝገብህ ውስጥ ተመዝግቦ ታገኘዋለህ። ዛሬ በሥራ መዝገብህ ላይ የምታሰፍረው ነገር፤ ነገ ስታነበው የሚያስደስትህ ይሁን! አላህ ስልካችንን የኸይር መክፈቻ ያድርግልን።