tgindex
All students exams&info

All students exams&info

Статистика

High school &university students exams &👁️‍🗨️ https://t.me/+4lHSYuD9cMI5YzA0

Последний пост
21:09
Последнее чтение
16:47
Постов за неделю
6
Всего постов
153
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
15 650
−25 за 5 дн.
Сутки
−4
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 855
40 постов
Вовлечённость
37,4%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 153
Упоминаний
5
каналов
Охват размещения
по 3 постам
1/24сутки в ленте
2 270
1/48двое суток
2 601
1/72трое суток
2 805

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 21:091 5411369

    #NGAT የ ድህረምረቃ ፈተና ምትፈተኑ በዚ Model EXAM ተለማመዱ DKU 2018 ngat model exam @alluexams

  • 15 авг.2 417515

    የ ngat ፈተና ለማለፍ logical reasoning እና vocabulary መለማመድ ያስፈልጋል ፈተናው general knowledge ያማከለ learning progressive outcome አይነት ነው

  • 15 авг.2 497417

    #NGAT   አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡     ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። @alluexams

  • 12 авг.4 349128

    #COC ላይሰንስ ለምን ዘገየ አንዳንድ ከጥራት እና ምዘናና አንጻር ያለተለዩ ጉዳዮች ስላሉ ነገሩን በጥንቃቄ መመለከት ስላለብን ነው የዘገየው የጤና ሚንስትር @alluexams

  • 12 авг.4 8021962

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ____ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology,  Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing,  Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… Nursing ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: @alluexams

  • 12 авг.3 76863

    #Update የ ሬሜዲያል ውጤት በአንዳንድ ሚዲያዎች ተለቋል በሚል የተሰራጨው ከእውነት የራቀ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል ።

  • 10 авг.4 4948117

    ወጣቶች ወተው መግባት ተስኗቸዋል አፈሳው ተጣናክሮ ቀጥሏል እንደ ሀገር አሳፋሪ ተግባር እየተከናወነ ነው በብርድ በዝናብ ለለት ጉርስ ሚኳትነውን ወጣት ማፈስ ማሰቃየት አዋራጅ ድርጊት ነው

  • 7 авг.6 5972510

    #NOTICE የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና የመፈተኛ መግቢያ(admission ticket ) ከፈተናው ሶስት ቀን በፊት ይሰጣችኋል እስከዛው የተፈቀዱ መፈተኛ ቦታዎቹን መርጣችሁ ጠብቁ ፈተናው በዚው ወር ውስጥ ይሰጣል

  • 7 авг.6 631525

    #Update Gat will be given on august 13

  • 7 авг.6 47355

    የተግባር ፈተና ለወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በሙሉ ___ በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የተግባር ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በነሀሴ 01/2018 ዓ.ም https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5(አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ @alluexams

  • 7 авг.6 1375277

    የጥንቃቄ መልዕክት በአዲስ አበባ እና ዙሪያው የወጣቶች አፈሳ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱ ታውቋል በፉሪ ኬንቴሪ ወለቴ ሰበታ, ጀሞ በርካታ ወጣቶቾ በግዳጅ ታፍሰው ከ40 ሺህ በላይ ብር ተጠይቋል ።በገርጂ በጎሮ እና ጎተራ ካራ አፈሳ እንደተጀመረ ተገለጿል። አንዳንድ ቦታ ቤት ሰብረው ገብተዋል አፈሳው በሚሊሻዎች ይፈጸማልም ነው የተባለው ። በተለይ ለሊት 12 ሰአት አካባቢ እና ከምሽቱ 1 ሰአት በኋላ ጥንቃቄ አድርጉ via esmael dawud edris official

  • 5 авг.5 3311815

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለምትወስዱ ተመዛኞች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡት እስከ ነገ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et @alluexams

  • 3 авг.7 871955
  • 3 авг.8 02610147

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ▪ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ @alluexams

  • 2 авг.5 368915

    #NGAT ፈተናው በነሀሴ ወር ይሰጣል ። የተረጋገጠውን ቀን user name እና password ከተላከ በኋላ እንደሚገለጽ ተረጋግጧል

  • 2 авг.6 087815

    #NGAT ሐምሌ 29 ሊሰጥ የነበረው ፈተና መራዘሙ officially ተረጋግጧል በቀጣይ የፈተናው ቀን ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል @alluexams

  • 2 авг.6 4241315

    NGAT Registration Extended ======================== 1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline. 2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first. 3. Non-Ethiopian registration is now open: Non-Ethiopian applicants can now register. You may be asked to provide additional documents during the registration process. 4. Username , Password and Entrance ticket will be issued once registration is closed. @alluexams

  • 1 авг.6 4051242

    #NGAT‼️ የNGAT ምዝገባ ዛሬ ቅዳሜ ሀምሌ 25/2018 ዓም ይጠናቀቃል። ባለቀ ሰዓት ከምትጨናነቁ አሁኑኑ ተመዝገቡ! የመመዝገቢያ Link https://ngat.ethernet.edu.et ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉ብሔራዊ የድጅታል መታወቂያ 👉የመመዝገቢያ 750 ብር 👉የሚሰራ(የምትጠቀሙበት) የEmail አካውንት @alluexams

  • 30 июл.7 649916

    #Update‼️ ለNGAT ተመዝጋቢዎች Telebirr payment issue has been resolved. You can now complete your payment. Registration Link : https://ngat.ethernet.edu.et Thank you for your patience.

  • 30 июл.7 9551633

    #NOTICE የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና ተራዝሟል ቀድሞ ሐምሌ 29 ሊሰጥ ታስቦ የነበረው ፈተናው በ2019 መሰከረም ወር የመሰጠት እድሉ ሰፊ ነው ተብሏል @alluexams