- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 159
- 1/48двое суток
- 182
- 1/72трое суток
- 196
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
Ashruka Media pinned a video
ታላቅ የአሸንድዬ ፌስቲቫል በስዊድን ስቶኮልም ! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ! በአማራ ህዝብ ለዘመናት ሲከበር የቆየው አሸንድዬ ፤ ሶለል ፤ ሻደይ እና እንግጫ ነቀላ ባሁሉን በጠበቀ ስርአት ዘንድሮም በስዊድን ስቶኮልም በደማቁ ይከበራል። ቀን፦ August 29/2026 ሰዓት፦ ከ14:00 ጀምሮ አድራሻ፦ Borgvägen 1,Hallunda folkets hus መግቢያ ፡ 300 SEK (ምግብ እና ለስላሳ መጠጥን ጨምሮ) ገቢው በሰው ሰራሽና ሰብአዊ ቀውስ ለተጎዱ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ይሆናል። አዘጋጅ፡ የአማራ ማህበራት ህብረት በስዊድን ባህላችን ኩራታችን !
የስደተኞች ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤልያስ 45 ተኛ የጵጵስና ዘመንዎ እንኳን አደረስዎ 📌📌ብጹዕ አቡነ ኤልያስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የኖርዲክ እና ግሪክ ሐገር ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዛሬ ሐምሌ 12,2018 ዓ.ም 45 ተኛ በዓለ ሲመታቸውን ያከብራሉ:: 📌ብጹዕነታቸው ከፖትርያርክ ብጹዕ አቡነ ተ/ሀይማኖት በ1973 ዓ.ም ማዕረገ ጵጵስናን ተቀብለዋል:: 📌ከሀገር ውስጥ የጀመረው ትምህርት እና ሐዋርያዊ አገልግሎታቸው በስደት ላሉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሌሎች ሀገር ዜጎች ጭምር ብርሃን ሆኗል:: 📌አባታችን 22 አብያተ ክርትያናት አቋቁመዋል:: 📌ብጹዕ አባታችን ከ 100 በላይ ዲያቆናት ከ 14 በላይ ቀሳውስት ክህነት ተቀብለው ቤተ ክርስቲያንን እያገለገሉ ይገኛሉ:: 📌አገልግሎታቸው በአፍሪካ 👉በኬንያ 👉በጅቡቲ እና 👉በኡጋንዳ ቤተክርስቲያን አስርተው አገልግሎት አስጀምረዋል 📌አገልግሎታቸው በአውሮፓ 👉በ1975 ዓ.ም በጀርመን ኮሎን የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአውሮፓ አቋቁመዋል:: 👉በሙንሽን በበርሊን በፍራንክፈርት 👉በስዊዘርላንድ 👉በግሪክ የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቋቁመዋል:: 👉በስዊድን የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቋቁመዋል:: አስፋፍተዋል:: 📌📌ብጹዕ አቡነ ኤልያስ አሁን ላይ የኖርዲክ እና ግሪክ ሐገር ስብከት እያገለገሉ ይገኛሉ:: 📌ሀገረ ስብከቱ 👉ስዊድንን 👉ኖርዌይን 👉ፊንላንድን 👉ዴንማርክን እና ግሪክን ያካተተ ነው:: አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መልካም ምኞታችሁን ግለጹላቸው 🙏🏽
ግፍና በደልን እናውግዝ ለህዝባችን ድምጽ እንሁን:: በዚህች ሰንበት እንደ ቅጠል እየረገፉ ያሉ ወገኖቻችን እናስብ:: ሰቆቃቸው እንዲቆም አምርረን የገዳዮችን ስርአት እንታገል:: አርሲ ትጣራለች ተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶኮልም:: #ashrukamedia
https://youtu.be/lywoGq43970?is=Nj7uYcEq56oEM_ZG
በአርሲ የተፈጸመውን ኦርቶዶክስ ተኮር ግፍ ያወገዘ የተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶኮልም ከተማ ዛሬ አርብ ሰኔ 12, 2018ዓ.ም (June 19,2026) ተካሄደ:: #ashrukamedia
Ashruka Media pinned a video
አርሲ ትጣራለች ❗️❗️ዛሬም ግፍ ቀጥሎ ካህ ን ተገድለውብናል 🚑 ኦርቶዶክስ ተኮር ጥቃትን እንቃወማለን ❗️ አትግደሉን በማለታቸው የታሰሩት ይፈቱ ❗️ ተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶኮልም ከተማ ቀን : Friday June 19,2026 (አርብ ሰኔ 12,2018 ዓ.ም) ሰአት: ከ13:00 -15:00 ቦታ: Mynnttorget 📌በእለቱ ጥቁር ልብስ እንዲለብሱ እንጠይቃለን 💚💛❤️💪🏾
https://youtu.be/_HEGLiVtWgk?is=_NXcwHY-Z1G_Lb4s
Ashruka Media pinned a video
ተቃውሞ ሰልፉ ቀን ተቀይረ ❗️ አርሲ ትጣራለች ❗️❗️ ኦርቶዶክስ ተኮር ጥቃትን እንቃወማለን ❗️ አትግደሉን በማለታቸው የታሰሩት ይፈቱ ❗️ በስዊድን ስቶኮልም ከተማ ቀን : Friday June 19,2026 (አርብ ሰኔ 12,2018 ዓ.ም) ሰአት: ከ13:00 -15:00 ቦታ: Mynnttorget 📌በእለቱ ጥቁር ልብስ እንዲለብሱ እንጠይቃለን 💚💛❤️💪🏾
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በአርሲ የተፈፀመው እና እየተፈፀመ ያለው ኦርቶዶክስ ተኮር ጥቃት እጅግ የሚያሳምም ማንኛውም የሰው ልጅ ሊቃወመው የሚገባ ተግባር ነው::
ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን የተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ❗️ ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም ከተማ በአከባቢው ላላችሁ ሰብአዊ ክብር ለሚያስጨንቃችሁ ኢትዮጵያውያን እና አጋሮች በሙሉ ❗️ ቀን: ቅዳሜ ሰኔ 6, 2018 ዓ.ም (June 13,2026 ) ሰአት : ከ 13:00 እስከ 15:00 የሰልፉ ቦታ ፡ Sergels Torg , Stockholm በሰልፉ በምስራቅ አርሲ ኦርቶዶክስ ተኮር ጥቃት የተሰውትን እናስባለን:: በድሮን ታግዞ በብልፅግና አገዛዝ ጭምር በአማራ ክልል እንዲሁም በመላው ኢትዮጽያ እየተፈፀመ ያለውን ኢ-ሰብአዊ እምነት ተኮር ጥቃት እናወግዛለን:: አዘጋጅ : የኢትዮጵያ ስደተኞች ማህበር በስዊድን
ልዩ ፕሮግራም በስዊድን ስቶኮልም ቅዳሜ, 16 Maj 2026 ሰአት ከ 16 ጀምሮ እስከ 24 ሰአት ቦታ : Bodholmsgången 15,Skärholmen አዘጋጅ : በስዊድን የሚገኙ የአማራ ማህበራት በጋራ በመሆን 💚💛❤️💪🏾
ድምጻችን ለህዝባችን በመላው ዲያስፖራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል:: በስዊድን ይህ ድምጽ ተሰምቷል 💪🏾💚💛❤️