tgindex
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

Статистика

ኢዜማ ኢትዮጵያ የሁሉም ዜጎች መብት የተከበረባት፣ ማኅበራዊ ፍትህ የሰፈነባት ሰላማዊ እና የበለፀገች ሀገር እንድትሆን የሚሠራ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ነው።

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
198
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 964
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 303
40 постов
Вовлечённость
44,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 198
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
855
1/48двое суток
979
1/72трое суток
1 056

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በ #ኢዜማ ዕይታ፤ «ያለን አንድ ሀገር ነው፤ በዚህ ሀገር ውሰጥ የሚኖር ሕዝብ አንድ ሕዝብ ነው» ይኽ ማለት ይህ ሕዝብ አንድ ቋንቋ፣ አንድ እምነት እና አንድ ባህል ብቻ ያለው ሕዝብ ነው ማለት አይደለም። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia

  • 31 июл.1 0241

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 0131

    በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ምርጫ ክልል የ #ኢዜማ አባል የሆኑት ደምስ ገብሬ በኃላፊነት የሚመሩት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በድጋሚ ስኬታማ ዓመትን አሳለፈ። በክልሉ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ በተካሔደው የ 2018 ዓ.ም. የአፈፃፀም ምዘና የዞኑ መምሪያ 97.4 % እንዲሁም በኮደርስ አፈፃፀም 98.3 በማምጣት ክክልሉ 1ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ የዕውቅና እና የተለያዩ ሽልማቶች ተበርክቶለታል። ከዚህ ቀደም ይኸው መምሪያ በአባላችን እየተመራ ባለፈው 2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 እቅድ መድረክ ላይ በአጠቃላይ አፈፃፀም 1ኛ በመውጣት ሽልማት እንደተበረከተለት ይታወሳል። ኢዜማ እሴቶቼ ናቸው ሲል ካስቀመጣቸው መካከል አንደኛው ልኅቀት (Excellence) ሲሆን የሀገራችን በርካታ ችግሮች መፍትሔ ማግኘት የሚችሉት ልኅቀትን መመዘኛ ባደረገ የሥራ ውጤት መለኪያ ብቻ ነው የሚል ጠንካራ እምነት ያለው ሲሆን ይህንን ልህቀት ለሚያሳዩ አባላት እንዲሁም የፓርቲው ልዩ ልዩ አሀዶች ዕውቅናን እንደሚሠጥም በግልጽ አስቀምጧል። በዚሁ መሠረት የፓርቲያችን አባል ደምስ ገብሬ በአመራርነት ለተቋሙ ስኬታማነት ከሌሎች ሠራተኞች ጋር በመሆን ለዚህ ውጤት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ምስጋና እያቀረበ በተጨማሪም ከፍ ያለ ኩራት እንደተሠማው ለመግለጽ ይወዳል። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia

  • ከሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሔደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ፤ በተለዩት አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት ከተደረገው ምደባ ጋር በተያያዘ የነበረውን ቅሬታ እንዲሁም እንዴት ተፈታ የሚለውን አሰመልክቶ የኢዜማ ተወካይ ዮሐንስ መኮንን ከebs television ጋር ያደረጉትን ቆይታ ይከታተሉ። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia #ሀገራዊ_ምክክር #National_Dialogue https://youtu.be/z8ezXkhL7mk?si=P41o2cRfQ32Sbt93

  • 17 июл.1 3284

    ለሰላም የቀረበውን ጥሪ አስመልክቶ ከኢዜማ የተሠጠ የድጋፍ መግለጫ!! በ 8 ፓርቲዎችና 11 ሲቪክ ማሕበራት የተቋቋመው የትግራይ ሰላምና ለውጥ ፈላጊዎች እንቅስቃሴ ሕጋዊ አካልነቱን ባጣው ሕወሓት አማካኝነት በትግራይ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው አፈና፣ ስቃይ እና እንግልት እንዲቆም እና ጦርነት እንዲቀር ጫና ለማድረግ ያለመ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ እንደጠራ መረጃ ደርሶናል፤ የለውጥ እንቅስቃሴው ሁሉም ይህን ሰላማዊ ዓላማ የሚደግፉ ኢትዮጵያውያን በሰልፉ ድጋፋቸውን እንዲሰጡም ጥሪ አቅርቧል። ፓርቲያችን ኢዜማ የትግራይን ህዝብ ከዳግም ጦርነት እና ስቃይ ለማዳን የሚደረጉ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎች ሁሉ እንደሚደግፍ በተደጋጋሚ በገለፀው መሠረት ለዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ይፋዊ ድጋፉን እየገለፀ የኢዜማ አባላትና ደጋፊዎችም በሰልፉ በመገኘት እምቢ ለጦርነት የሚል ድጋፋቸውን እንዲያሳዩ ጥሪውን ያቀርባል። እምቢ ለጦርነት! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ)

  • 16 июл.1 0772

    የኢዜማ ም/መሪ ንጋቱ ወልዴ ሀገራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ከ NBC Ethiopia ጋር ያደረጉትን ቆይታ ነገ ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም ከምሽት 3:00 ሰዓት ጀምሮ ይከታተሉ። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia

  • 11 июл.1 6093

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 8933

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 7524

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 4953

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 3833

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 3413

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 1483

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 1593

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 0363

    የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) አመራሮች እና የቋሚ ኮሚቴ አባላት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ለመወያያነት የቀረቡ አጀንዳዎችን ፓርቲው ለሃገራዊ ምክክር ካዘጋጃቸው አጀንዳዎች አንፃር ፈተሹ። ውይይቱን የፓርቲው መሪ ኢዮብ መሣፍንት እና ሊቀመንበሩ ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ ባቀረቡት መነሻ ሐሣብ የተጀመረ ሲሆን ተሳታፊዎች ተጨማሪ ሐሣቦችን አቅርበው ተወያይተዋል። የውይይቱን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ምክትል ሊ/መንበር ማዕረጉ ግርማ ሀገራዊ ምክክር የኢዜማ ጉዳይ ብቻ እስኪመስል የተከታተልነው ዓበይት ጉዳይ መሆኑን ገልፀው በጉባኤውም ፓርቲውን ወክለው የሚሣተፉ አመራሮች ምን ያህል እንደተዘጋጀንበት እንደሚያሣዩ ጥርጥር የለኝም ሲሉ ገልፀዋል፤ መድረኩን የፓርቲው ም/መሪ ንጋቱ ወልዴ መርተውታል። #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia

  • 10 июл.1 2073

    የኢዜማ አመራር የሆኑት ዮሐንስ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአሐዱ ራዲዮ አሐዱ መድረክ ላይ ያደረጉትን ቆይታ ይከታተሉ። https://youtu.be/496wrQ6xdH0?si=NGx1sSS4thuzDufF #ኢዜማ #ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia

  • 7 июл.1 3714

    በትግራይ የሚገኙ ዜጎቻችን ወደጦርነት ላለመግባት በሚያደርጉት ጥረት ሁሉ ከጎናቸው እንደምንቆም እንገልፃለን!! እምቢ ለጦርነት!! ኣብ ትግራይ ዝርከቡ ዜጋታትና ናብ ጦርነት ንዘይምእታይ ኣብ ዝገብርዎለው ፃዕሪ ኹሉ ኣብ ጎኖም ጠጠው ከም እንብል ክንገልፅ ንፎቱ!! እምቢ ንጦርነት!! We reaffirm our unwavering commitment to stand with our citizens in Tigray in all their efforts to prevent war and safeguard peace. No to war!! #ኢዜማ #Ezema #ኢትዮጵያ #Ethiopia #እምቢ_ለጦርነት #NoToWar

  • 3 июл.1 4683

    ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪ ኢዮብ መሳፍንት በ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) አንድ ዕድል ፕሮግራም ላይ ያደረጉትን ቆይታ ይመልከቱ። #ኢዜማ #ኢትዮጵያ

  • 26 июн.1 3732

    የኢዜማ መሪ ኢዮብ መሳፍንት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከ EBC ወቅታዊ ፕሮግራም ጋር ያደረጉትን ቆይታ ይከታተሉ https://youtu.be/ULHkENupbs8?si=TIiPX99y0jmZbYDu

  • 22 июн.1 8153

    видео или голосовое, без подписи

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) — tgindex