The Federal Supreme Court of Ethiopia
СтатистикаFederal Supreme Court is the highest court in Ethiopia. It is constitutionaly established court. It is also one of the three pillars of the federal state that assures the check and balance in & among.
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 12:46
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 997
- 1/48двое суток
- 4 580
- 1/72трое суток
- 4 940
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት ክቡር ዳኛ ተመሰገን ወንድምአገኝ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነሐሴ 09/2018 ዓ/ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። በዳኛ ተመስገን ወንድምአገኝ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና የስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን፣ አዲሱ አሰራር በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተጀመረውን የዲጂታላይዜሽን ስራ ወደ ክልል ማዕከላት የማስፋት አካል ነው። ማዕከሉ በአካል መገኘት ሳይያስፈልግ ክስ ለመመልከት የሚያስችል የርቀት ችሎት፣ የምስክሮችን እና የተከራካሪዎችን ቃል በቀጥታና በፍጥነት ለመመዝገብ የሚያስችል በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዘ ድምፅን ወደ ጽሑፍ የመቀየር ቴክኖሎጂ፣ እንዲሁም የክስ መዝገቦችን በኢንተርኔት አማካይነት በዲጂታል መንገድ ለማስገባትና ለማስተዳደር የሚያስችል አገልግሎቶችን ይሰጣል። እነዚህ አሰራሮች ህብረተሰቡ ለአገልግሎት የሚያወጣውን እንግልት እና አላስፈላጊ ወጪ በመቀነስ፣ የዳኝነት ሂደቱን ቀልጣፋ፣ ግልጽ እና ተዳራሽ እንደሚያደርግ ተገልጿል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል። በአርባምንጭ ከተማ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና የከፍተኛ ፍርድ ቤት አመራሮች፣ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ተሳትፈዋል። የልዑካን ቡድኑ ከችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በተጨማሪ በአርባምንጭ ከተማ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይከታተላሉ፦ 👉 ፌስቡክ ↠ https://web.facebook.com/FSCEthiopia 👉 ትዊተር (ኤክስ) ↠ https://x.com/federalsupreme1 👉 ሊንክድኢን ↠ https://tinyurl.com/supereme-court-of-ethiopia 👉 ቴሌግራም ↠ https://t.me/fscethiopiaPR ዋትስአፕ ↠ https://tinyurl.com/fscethiopia 👉 ዩቲዩብ ↠ https://www.youtube.com/@fscethiopia 👉 ቲክቶክ ↠ https://tiktok.com/@federal.supreme.court
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи