- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Книги
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 657
- 1/48двое суток
- 752
- 1/72трое суток
- 812
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
☕📖 ቡናዬ እስኪሰክን… አዲስ መጽሐፍ 📚✨ የደራሲ ቤተማርያም ተሾመ አዲስ መጽሐፍ ምረቃ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። 📍 ቦታ፦ አራት ኪሎ — ዋልያ መጻሕፍት 📅 ቀን፦ ቅዳሜ ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ 📖 መጽሐፉን እናንብብ፣ 🤝 ከደራሲው ጋር እንገናኝ!
без подписи
ዋልያ የሐሳብ እና የመጻሕፍት መድረክ "ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ" በሚል ርዕስ ሳይንስ እና ሳይንስአዊ አስተሳሰብ እንዲሁም ፊዚክስ በእለት ተእለት ሕይወታችን ስሚፈጥረው ተፅእኖ ምልከታዎች ይቀርባሉ። ዋልያ መጻሕፍት በእነዚህ ጠቃሚ ርዕሶች ላይ ከዘርፉ ምሁራን ጋር የሚደረግ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በመሆኑም በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው የእውቀት ልውውጥ ያድርጉ። አቅራቢዎች:- 👉 ኢምሬተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ርዕስ፦ ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ 👉አቶ ተስፋዬ ማሞ መኮንን:- (በአ/አዩ መምህር :ከNASA ውስጥ ተመራማሪና የ(PHD ) ተማሪ ) ፊዚክስ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን (Physics in Our Daily Life) ቦታ 📍 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት 📅 ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕣 ከሰዓት 8፡00ጀምሮ እርስዎ ቢገኙ አብዘተው ያተርፋሉ። "ያነበበ ይነበባል" ዋልያ መጻሕፍት
https://youtu.be/BWClO72lINM?si=7cjflTwmb9BKB4LM

📚 ዛሬ የመጨረሻ ቀን! 📚 በ2018 ዓ.ም. "ንባብ ለሕይወት" የመጽሐፍ ኤግዚቢሽን ዛሬ እሁድ በኤግዚቢሽን ማዕከል የመጨረሻ ቀን ነው። ይህን ልዩ ቀን እንዳያመልጣችሁ! 📖 በተለያዩ መጽሐፍት ላይ ቅናሽ ግዥ ✍️ ከደራሲያን የመጽሐፍ ፊርማ 📸 ከሚወዷቸው ደራሲያን ጋር የፎቶ ፕሮግራም ዛሬ በዋልያ መፅሐፍ የተጋበዙ ደራሲያን፦ 📚 ዳዊት የፀጋዬ – "ምላስ" በተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ላይ ይፈርማል። 📚 ቤተማሪያም ተሾመ – "ቡናዬ እስኪሰክን" በተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ላይ ይፈርማል። 📚 ሳይለዓለም ተሰማ – "ክብካቦት" በተሰኘው አዲስ መጽሐፏ ላይ ትፈርማለች። 📚 ፍቃዱ አየልኝ – "ገበታ (ዳረጎት ሀሳቦች)" በተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ላይ ይፈርማል። ዋልያ መጽሐፍ "ያነበበ ይነበባል!"ሁላችሁንም ወደ "ንባብ ለሕይወት" የመጽሐፍ ኤግዚቢሽን በክብር ይጋብዛል:: #walia
https://youtu.be/Skj8Mn6IuOw?si=e8tiP41vFItlMFks
#ቡናዬ_እስኪሰክን #ዋልያ መጻሕፍት #ቤተማርያም ተሾመ
Walia bookstore gallery pinned a photo
без подписи
без подписи
без подписи