tgindex
Wogderes Tenaw/ወግደረስ ጤናው

Wogderes Tenaw/ወግደረስ ጤናው

Статистика

Journalist

Последний пост
24 июл. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 049
−7 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
20,7 тыс
20 постов
Вовлечённость
342,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 24 июл. 2024 г.12,6 тыс54911

    አትጠራጠሩ፤አማራ አንድ ሆኖ ህልውናውን እና አገሩ ኢትዮጵያን ያተርፋል።ድል ለጀግና ሀቀኛ ፋኖዎች! 💚💛❤

  • 22 июл. 2024 г.13 тыс39422

    "...ንጋትና ጉድ እያደረ ይጠራል!!" "አባ ዳምጠውም" እጅ ሰጥቷል። በሃቀኛው የፋኖ አደረጃጀት ላይ ያ ሁሉ ዘመቻና ወከባ፣ ከማንና ለምን እንደሆነ ህዝቤ ሆይ ዛሬ የገባህ ይመስለኛል። ዕውነት፤ዕውነት እላችኋለሁ፤ኪዳነምህረትን እኛ ግን እናሸንፋለን!!!! ድል ለሃቀኛው ፋኖ!!(ለእኛ)!! https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid047hfUXzAnmvMm62AQuUb8eYPUb17yqUA3XcckX7bmiDui27S9YahhQcjVRZnV3k7l&id=100083594101629&mibextid=Nif5oz

  • 14 июл. 2024 г.15,2 тыс2004

    ሥራ ላይ ነን! ድሉ ጫፍ ደርሷል። ምርጫችን አንድነት ብቻ ነው። https://fb.watch/tjJfyA0yJE/?mibextid=Nif5oz

  • 13 июл. 2024 г.14,5 тыс12013

    https://youtu.be/Ga9NM3yxAj4?si=5cgi8wUvlboMjHwi #አርቲስት ደፋሩ ጌትነት፤አዲስ ሙዚቃ! "አርበደበደው" ተጋብዛችኋል። ስብስክራይቭ አደርጉላቸው።

  • 12 июл. 2024 г.10,8 тыс2985

    ፋኖ፤ዘመቻ ምኒልክ!

  • 6 июл. 2024 г.12,9 тыс921

    #ቀስተ ደመና ብርጌድ ደ/ኤልያስ የሴቶች ጦር(ፋኖ) አባላት በከፊል! https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02A3bSKaKCAZVB5pxxqb8S3Pp8krPG4EC39NgJsqpqfB5gpk7Y6cbQC9a5KDU6Vbt4l&id=100083594101629&mibextid=Nif5oz

  • 3 июл. 2024 г.13 тыс2062

    ዛሬም በጀግንነት ሥራ ላይ ነን!! ወሬን፣ለወሬኞቹ ትተናል!! https://fb.watch/t5sYYaQVkv/?mibextid=Nif5oz

  • 26 июн. 2024 г.16,5 тыс1814

    #በብሔረ ብፁአን አፄ መልክዓ ሥላሴ አንድነት ገዳም የዛሬ ዓመት ለተጨፈጨፉ መናኞች ዝክረ ሰምዓታት መታሰቢያ ላይ.... ትግላችን ቀጥሏል። አለንንን!!! https://fb.watch/sXZidpE1I0/?mibextid=Nif5oz

  • 28 апр. 2024 г.21,2 тыс2222

    #አለን ከማቻከል ህዝብ ጋር ያደረኩት አስገራሚ ቆይታ!! https://fb.watch/rJUvm9DUdu/?mibextid=Nif5oz

  • 20 мар. 2024 г.25,6 тыс22412

    ከግዙፉ ጀግናው የሳሙኤል አዎቀ ብርጌድ ፋኖዎች ጋር ያደረኩት ቆይታ!! https://fb.watch/qWSB7CaSOj/?mibextid=Nif5oz

  • 12 мар. 2024 г.26,6 тыс3218

    ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ና ምርኮኞችህን ውስድ! በነገራችን ላይ አብዛኛው ምርኮኞች በነገድ ኦሮሞ፤በዕምነት ደግሞ እስልምና ተከታዮች ናችው።ፋኖን"ፅንፈኛ ነው፤እስልምናን እና ኦሮሞን ሊያጠፋ ነው።" እያሉ ለፖለቲካ መጠቀሚያ ሊያደርጉት የሞከሩት የጁላ ቡድኖች ከሰረዋል። ፋኖ በርካታ ኦሮሞዎችንና የሌሎች ነገድ አባላትን እየማረከ በሰላም ወደ ትውልድ ስፍራቸው ልኳል። https://fb.watch/qMsm5b6CzO/?mibextid=Nif5oz መጋቢት 3/2016 ዓ.ም!!

  • 2 мар. 2024 г.24,1 тыс30111

    #ጥቁር ጣሊያኖችን በመደምሰስ የአማራና መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ በማውጣት ዳግማዊ #አደዋ በቅርቡ ይሆናል! #የደምበጫ ህዝብና ፋኖ ላደረጋችሁልን ደማቅ አቀባበልና ለሰጣችሁን ልባዊ ፍቅር እጅ ነስተናል!! ለዚህ ህዝብ በፅናት በመታገላችንም እጅግ ኮርተናል።ድላችን ጫፍ ደርሷል። ቪዲዮውን ላዘጋጀው አቤ ምስጋና ይደረስ!! https://fb.watch/qz8Xo177ld/?mibextid=Nif5oz

  • 19 февр. 2024 г.24,8 тыс42818

    #ሥራ ላይ ነን፤ጠላት ይመልከተው፣#ሼር ይደረግ!! #የፋኖ ድል ትንሽ ነው የቀረው፣ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን! ቪዲዮውን ያዘጋጀውን አቤ ልመንህን እናመሰግናለን!! የካቲት 11/2016 ዓ.ም የቴሌግራም ቤተሰቦቻችን ከረጅም ጊዜ በኋላ በዚህ ቅፅበት በዚህ ቪዲዮ መኖራችንን በመገለፃችን እጅግ ደስተኞች ነን።በድል እንድንመለስ ከነፍጣችን ባሻገር በፀሎት አገዙን። ቃል በገባነው መሠረት እዛው የጦር ሜዳ ወርደን ከአገዛዙ ጋር እየተፋለምን የነፃነት ጉዟችንን አጋምሰናል።እስከ መጨረሻዋ የነፃነት ቀን እንፋለማለን።"የምኒልክ ተስፋው እግዚአብሔር ነው!" በክንዳችን ነፃ እንዎጣለን!! #ድል ለአማራ ፋኖ!! #እናሸንፋለን!! https://fb.watch/qjiO7E2VpM/?mibextid=Nif5oz

  • 6 авг. 2023 г.33,3 тыс44539

    በደጀን ከተማ የሚገኙ የኦነግ/ኦህዴድ መከላከያ ሰራዊት አባላት 2 ንፁሃንን ገድሎ 4ቱን ክፉኛ አቆሰለ በዛሬው ዕለት ብቻ ናቄ ጎበዜና አዲሱ ሀብታሙ የተባሉ የወንድማማች ልጆችን መንገድ ላይ በጥይት ደብድበው ገድለዋል። እንዲሁም ጌታቸው አበጀ የተባሉ የ50 ዓመት አሽከርካሪ እንቅስቃሴ ላይ በነበሩበት ወቅት በጥይት ተኩሰው መትተዋቸዋል። ክፉኛ መጎዳታቸውን ተከትሎ ህይዎታቸው መትረፉ እጅግ አጠራጣሪ ነው ሲሉ መረጃ ሰጫችን ገልፀዋል። ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ለጊዜው ስማቸው ያልተለዩ ሶስት ወጣቶች በጥይት ተመትተው ሆስፒታል እንደሚገኙ ተገልፆል። በአስቸኮይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ የአማራ ንፁሃን ዜጎችን የኦህዴድ/ኦነግ ስርዓት መጨፍጨፉን ቀጥሏል።የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይህንን ጭፍጨፋ ሊያውቅ ይገባል።ሲሉ ጠቅሰዋል። #ተጨማሪ መረጃ👉https://t.me/wogTz

  • видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг. 2023 г.31,1 тыс5

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг. 2023 г.31 тыс1887

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг. 2023 г.21,3 тыс1326

    መላው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ የአማራን የህልውና ትግል በመደገፍ ላለፋት ቀናት ህዝባዊ እምቢተኝነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። #ከንባታ ዱራሜ ዛሬ መነሻችን አማራ መዳረሻችን አገራችን ኢትዮጵያ ናት!! #ተጨማሪ መረጃ👉https://t.me/wogTz

  • 6 авг. 2023 г.17,7 тыс2

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг. 2023 г.17,7 тыс1302

    видео или голосовое, без подписи

Wogderes Tenaw/ወግደረስ ጤናው — tgindex