tgindex
Yismake Worku
@yismakeworkuЯзыкианглийский

Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions. Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Языки
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
18 848
−17 за 3 дн.
Сутки
−7
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 625
20 постов
Вовлечённость
40,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
3 535
1/48двое суток
4 051
1/72трое суток
4 369

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 авг.3 062334

    ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና የሚዳስስ አዲስ መፀሀፍ በ "ታይድ ቶ ባር" ተዘጋጅቷል! በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል በመፀሀፉ ይዳሥሳል! በጥንቃቄ የተዘጋጀ እና የተሟላ አጠቃላይ መመሪያ የያዘ ስለሆነም መፀሀፉን አንብበው ተግብራዊ ልምምዶችን ያደረጉ ወንዶች ለውጡን በፍጥነት እንዳገኙ አስረድተዋል። የመፀሀፉ ሽያጭ ለትንሽ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ቀናቱ ሲያልቅ ሽያጭም ይቆማል! በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ዋጋ : 1000 ብር ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!

  • 4 авг.3 74315

    "ታይድ ቶ ባር" ስለወንዶች ፆታዊ ጤና የሚዳስስ መፀሀፍ አዘጋጅቷል፣ በተፈጥሯዊ መንገድ እንዴት የብልት መድከምና የዘር ቶሎ መፍሰስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚቻል ያትታል። በምግብ፣ በመጠጥ፣ በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ይሄ የወንዶች ፆታዊ ችግር ይጠፋል ይላል "ታይድ ቶ ባር"። እንዴት ለሚለው ጥያቄ መፀሀፉን ገዝተው ሲያነቡት መልሱን ያገኛሉ። በጥንቃቄ የተዘጋጀ እና የተሟላ አጠቃላይ መመሪያ የያዘ እንደሆነ ተመስክሮለታል። በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ዋጋ : 1000 ብር ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!

  • 3 авг.3 947201

    በብዙ ሰዎች የማይዳሰሰውና ተድበስብሶ የሚያልፈውን ሀሳብ፤ ከአንድ አመት በፊት ወዳጄ በብዕር ስሙ "ታይድ ቶ ባር" ስለ ወንድነት የተቃኘ መፀሀፍ አዘጋጅቶ እንደነበር ለእናንተ ማሳወቄ አይረሳም። መፀሀፉ በእውነት ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ነው። ስለወንዶች ፆታዊ ጤና ይዳስሳል፣ በተፈጥሯዊ መንገድ እንዴት የብልት መድከምና የዘር ቶሎ መፍሰስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚቻል ያትታል። በምግብ፣ በመጠጥ፣ በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ይሄ የወንዶች ፆታዊ ችግር ይጠፋል ይላል "ታይድ ቶ ባር"። እንዴት ለሚለው ጥያቄ መፀሀፉን ገዝተው ያንብቡት። የተሟላ አጠቃላይ መመሪያ እንደሆነ ተመስክሮለታል። በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ልምምዶችን ስለያዘ ውጤቱን በፍጥነት ለማየት ይቻልዎታል። ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ የሚያስፈልግ የእውቀት መፀሀፍዎ ነው። እንዲያነቡት እመክርዎታለሁ! አዘጋጅ ፡ ታይድ ቶ ባር ዋጋ ፡ 1000 የኢትዮጵያ ብር ለመግዛት ፡ @ywpromo በመግባትያነጋግሩ!

  • 3 авг.4 0241167

    "...አሜሪካ አዕምሮን እንዴት ማጠብ እንዳለባት ታውቃለች። ገና ምድሯን ስትረግጥ አሜሪካዊ የሆንክ ያህል እንዲሰማህ የሚያደርጉ ታላላቅ ሰዎች ያሉባት ሀገር ናት ። እኛ ሀገር ውስጥ ደግሞ ባደክበት ቀየ ባደክበት ምድር ወዘ ልውጥ እየተባልክ ትኖራለህ።ለሀገርህ ባዳ ሆነህ ትሞታለህ። አሜሪካን ሀያል ያደረጓት አሜሪካውያን ብቻ አይደሉም፤አምባገነን መሪዎቻቸው ያሳደዷቸው የሌሎች ሀገር ስደተኞች ጭምር ናቸው። ኢትዮጵያ የተማረ ሰው አጥታ አይደለም፤የተማረ ስለማትወድ እንጂ። ግን ለለውጥ እራስን መስጠት ያስፈልጋል። አየህ...ለውጥን የሚጠላ ኢትዮጵያዊ የለም።ለውጡ ሆዳቸውን ከሚያጎልባቸው ትቂቶች በቀር። ችግሩ የለውጡ አካል ለመሆን የሚፈልግ የለም።በሌሎች ሞትና ደም ለመጠርቃት እና ኑሯቸውን ለማደላደል የሚመኙ ብዙ ናቸው።..." - ኢንጅነር ሻጊዝ እና ዶ/ር ሚራዥ ወደ ሀገር (ኢትዮጵያ )ስለመመለስ ሲመካከሩ (ዴርቶጋዳ መፅሀፍ ላይ)

  • 28 июл.5 885288

    ሰዎችን በንግግር የማሳመን ጥበብ ፡ ከፍርሃት ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪነት (eBook) ሐሳብዎን ወደ ተፅዕኖ፣ ቃላትዎን ወደ ለውጥ ይለውጡ! ይህ ዲጂታል መጽሐፍ (eBook) በአደባባይ የመናገር ፍርሃትን አሸንፈው፣ በማንኛውም መድረክ ላይ በራስ መተማመን እንዲናገሩ የሚያስችልዎ የተሟላ መመሪያ ነው። ከቢሮ ስብሰባዎች እስከ ታላላቅ መድረኮች ድረስ ተሰሚነትዎን የሚገነቡበትን ሳይንሳዊ እና ጥበባዊ መንገዶች አካቷል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ምን ይማራሉ? ፍርሃትን መቆጣጠር፦ መድረክ ላይ የሚፈጠርን ጭንቀት ወደ መሪነት ኃይል የመቀየር ጥበብ። የማሳመን ቀመሮች፦ አድማጭን የሚማርኩ ታሪኮችን እና ነጥቦችን የማደራጀት ስልት። የአካል ቋንቋ (Body Language)፦ ሳይናገሩ የሚያሳምኑበት የአይን ንክኪ፣ የእጅ እና የአቋቋም ምስጢራት። ድንገተኛ ንግግር፦ ሳይዘጋጁ ለሚሰጡ ጥያቄዎችና ንግግሮች በቅጽበት መልስ የመስጠት ብቃት። የቴክኖሎጂ አጠቃቀም፦ ስላይዶችንና ማይክሮፎንን እንደ ባለሙያ የመጠቀም ዘዴ። ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው፤ ምክንያቱም፡ በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ተግባራዊ ልምምዶችን ስለያዘ ወዲያውኑ ውጤት ያሳያል። ለአመራሮች፣ ለተማሪዎች፣ ለሽያጭ ባለሙያዎችና ለሰባኪዎች የግድ የሚያስፈልግ እውቀት ነው። አሁኑኑ ይግዙና የለውጥ ጉዞዎን ይጀምሩ! አዘጋጅ ፡ የንግግር ባለሙያ ጌታነህ መኩሪያ ዋጋ ፡ 350 ብር ለመግዛት ፡ @ywpromo ያዋሩን !

  • 22 июл.7 185344

    ይህ የወዳጄን ግሩም መፀሀፍ በድጋሚ በebook መልክ እየተሸጠ ነው። "ፍርሃትን ማስወገድ" ይሰኛል። መፀሀፉን ካነበባችሁት በኃላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው። ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ! ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!

  • 24 июн.9 46515241

    የጥቅምት መስክ ነኝ !! (በእውቀቱ ስዩም) ሰው ለሰው ይፈርዳል ልብን ዘልቆ ሳያይ ላልቃሽ እያዘነ በፈካ ገፅ ውስጥ ያደፈጠን ስቃይ -ማነው የመዘነ? የይስሙላም ይሁን: ከልብ ያለቀሰ አያጣም አይዞህ ባይ ካንጀት ይሁን ካንገት : እንባ ላፈሰሰ አይጠፋም ከምንገድ : መሀረብ አቀባይ ይብላኝ ላሳሳች ፊት: አፅናኝ ለማይጋብዝ አንዳንድ ሀዘን አለ ከላይ ተሰውሮ : ልብ የሚበዘብዝ የጥቅምት ብሩህ መስክ: አደይ የለበሰ ስንቱን ጉድ አዝሎታል: ስሩ ከተማሰ!! የጥቅምት መስክ ነኝ : አደይ ያደመቀው ፈገግታ ቢውጠው: ዘበት ቢደብቀው የኔን ብቻ ህመም: እኔው ነኝ የማውቀው:: (ተከፍተው የተከፉ ለማይመስሉ)

  • 17 июн.11 тыс15911

    እንደ ጠርሙስ ያለ፣ አለኮ ብዙ ሰው ታናቂ ዐንገት ሰጥቶ፣ ጭንቅላት የነሳው /ይስማዕከ ወርቁ/

  • 27 мая12,1 тыс492

    ዒድ ሙባረክ ወዳጆቼ❤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሰዎች ወዳጄ አቶ ጌታነህ "የንግግር ጥበብ" የተሰኘውን መፀሀፍ ከ 350 ብር ወደ 200 ዝቅ አድርገውታል። "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን E-book መፀሀፍ ደግሞ ከ400 ብር ወደ 250 ብር ቀንስውታል። ስለሆነም 10 ሰዎች ቀድመው ሳይደርሱ @ywpromo ውስጥ በመግባት የወዳጄን ምርጥ መፀሀፍት ያንብቡ...ይጠቀሙ! --- መፀሀፍቶቹ በPDF መልኩ የቀረቡ Ebook መፀሀፍቶች ናቸው!

  • 24 мая9 17139

    እስካሁን ወዳጄ እና በምሁርነቱ አንቱ የምለው አቶ ጌታነህ ለእናንተም እንዳጋራሁት ሶስት ebook መፀሀፍት አሉት። የመጀመሪያው መፀሀፍ "የንግግር ጥበብ" ይሰኛል። ሰዎች የንግግር ችሎታቸውን በማዳበር እንዴት ጤናማ ግኑኝነት ከመፍጠር አልፎ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያሳየበት ነበር። ሁለተኛው ደግሞ በብዙዎች የተወደደው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘው Ebook መፀሀፍ ነው። በራስ መተማመንን የሚሰርቀውን "ፍርሃት" የተሰኘ ሌባ በማባረር እንዴት ሰላማዊ የሆነ ህይወት መምራትና ስኬት ላይ መብቃት እንደሚቻል በግልፅ ያሳየ መፀሀፍ ነበር። እነሆ አሁን ደግሞ፡ እናት፣ አባት፣ የልጆች አሳዳጊዎች በሙሉ ሊያነቡትና ለልጆቻቸው ሊተገብሩት የሚገባውን Ebook መፀሀፍ "አመጋገብና የልጆች የአዕምሮ እድገት" በሚል ርዕስ ይዞ ቀርቧል። ልጅዎ በትምህርቱ ጎበዝ፣ ንቁ፣ ፈጣና፣ ተግባቢና ቀልጣፋ እንዲሁም ደስተኛ እንዲሆን ሊሆን የሚችሉባቸውን መንገዶች (አመጋገብና የምግብ አይነቶችን ጨምሮ) ሌሎችንም ዘዴዎች ያካተተ መፀሀፍ ነው። ልጅዎን ብቁ ለማድረግ የግድ ይሄ መፀሀፍ ያስፈልግዎታል! በPDF የተዘጋጀ ስለሆነም እንደሁልጊዜው በፈለጉት ጊዜ በስልክዎ ማንበብ ይችላሉ። ዋጋውም ከሌሎች መፀሀፎች አንፃር ቅናሽ ነው! ዋጋ ፡ 350 ብር መፀሀፉን ለማግኘት @ywpromo ያዋሩ። ——- የልጅዎን ነገ ዛሬ ይስሩ!

  • 23 мая7 261795

    መሆን ከተመኘህ ዛፍነትን ምረጥ ቆርጠዉህ ሲሄዱ ሺህ ሆነህ አቆጥቁጥ @yismakeworku

  • 23 мая8 737684

    ቦነስ አይረስ ሰፍንጎች ልብም አእምሮም የሌላቸው በእንስሳትና በዕፅዋት መካከል የሚገኙ ፍጥረታት ናቸው። ልባቸው አይመታም። አእምሯቸውም ትንሽ እንኳ አያስብም። አርስቶትል የእውቀት ሀሰሳ ሊያስብ ሲወጣ አግኝቷቸው ነበር። አርስቶትልን እንደሳይንቲስትም ቃጥቶት ነበር ማለት ነው። ሰፍነጎችን ከየትኛውም ፍጥረት መመደብ አልቻለም እንጂ። ሰፍነጎች (የአቧሆይ ፈሶች) ሰፌድ ይመስላሉ ግን አያበጥሩም። ምንጣፍ ይመስላሉ ግን ሰው አያስተኙም። ብርሌ ይመስላሉ ግን ውሃ አይቀዱም። ጠፉ ሲባሉ እንደገና በማይታይ ሁኔታ የተለያዬ ቅርጽ ይዘው ያድጋሉ። ይህም ከእንስሳ እና ከእፅዋት ለመመደብ ሳይንቲስቶችን አስቸግሯቸዋል። ለአንዳንዶቹ የሚያስቸግራቸው ፍጥረታትን መመደብ ነው። ለእኛ ደግሞ ሌላ። ሰፍነጎች ማንኪያ ይመስላሉ ግን በማንኪያ አይቀመሱም። እኛ ይህን የመሰልን ይመስለኛል። ሰፍነጎች የሆን ይመስለኛል። ገበሬውን ጠይቁት ሰፍነግ ሳይሆን የአቧሆይ ፈስ አሳዬኝ ስትሉት ያሳያችኋል። ይህን ልታሳዬኝ ነው ያቆዬኸኝ? እላለሁ አንዳንዴ። አንዳንዴ ደግሞ ለመታዘብ ብለህ ነው ይህን 'ቦነስ' እድሜ የሰጠኸኝ? አለዋለሁ። የአቧሆይ ፈሶች ብዙ የጎደለን ነገር ያለ ይመስለኛል። ተውተርትረን ሌላ ሰው መደገፍ ይቅርብን። ብንደገፈውም ለጊዜው ይመስለናል። አንዳንድ አዋቂ ሰዎች ማለትም የፊቱንም የኋላውንም የሚያገናዝቡ ሰዎች ይታዘቡናል። በራሳችን እንቁም። የልቤን መድማት ለመሸፈን እንኳ የማትበቃ ይህችን ከእንስሳና ከእዕፅ አልቦ የሆነች ሰፍነግ መጣችልኝ። ሁልጊዜም ወደፊት ነው የማስበው። "ፍዬል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ" አንዲሉ አበው ዝም ማለትና ህይዎትን መታዘብ ሳይሻለኝ አይቀርም።

  • 22 мая7 1021271

    ከፎቶ ማህደር - ከጋሼ ጋር 😎

  • 21 мая8 733375

    ይህን "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘ የወዳጄ መፀሀፍ በተደጋጋሚ ለእናንተ ያስተዋወቅኩበት ምክንያት በባዶ ተስፋ እንደሌሎቹ የተሞላ ስላልሆነ ነው። ይልቁንም ካነበባችሁት በኋላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው። ይሄን መፀሀፍ በማንበባችሁ ምን ትጠቀማላችሁ? የፍርሃትን ሳይንሳዊ ሚስጥር፦ በአደጋና በስነ-ልቦናዊ ስጋት መካከል ያለውን ልዩነት ትለያላችሁ። በፍርሃት ላይ መንገስ፦ ፍርሃት እየተሰማችሁ እንኳን አእምሯችሁን በማዘዝዘ ወደፊት የምትገሰግሱበት ቁልፍ በእጃችሁ ይኖራል። ከዚህ በተጨማሪ ተግባራዊ መሆኑም ለየት ያደርገዋል። በውስጡም በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ የሚተገበሩ ለውጦች ተካተዋል። ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ! ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!

  • 19 мая8 0436

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 мая10,8 тыс6

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 мая8 0001936

    እነሆ ቀኑ ደረሰ... ክለባችን ዋንጫ አነሳ 🏆 ፅናት፣ ትዕግስት፣ ብረታት፣ ጥንካሬ በመጨረሻም እንደሚያሸንፍ እነሆ ቡድናችን አርሰናል ለዓለም ሁሉ አሳየ። እንኳን ደስ ያለን፥ እንኳን ደስ አላችሁ 'አርሰናልዊያን'

  • 19 мая8 473324

    የመጨረሻ ጥሪ ሳያመልጣችሁ ይሄን መፀሀፍ ገዝታችሁ አንብቡ! የተሻለ ገንዘብ ለመስራት፣ ሀሳባችሁንም ሆነ ምርታችሁን በድፍረት መሸጥ አለባችሁ። ለዛም ነው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን የወዳጄን ዶ/ር ጌታነህ መፀሀፍ እንድታነቡ አጥብቄ የምወተውታችሁ! በPDF አማራጭ ስለቀረበ በስልካችሁ በፈለጋችሁ ሰዓት እያነበባችሁ ራሳችሁን ቀይሩ...ነገ ቁጭት ከመምጣቱ በፊት ዛሬ ራሳችሁ ላይ ስሩ። ዋጋ : 400 ብር ብቻ! መፀሀፉን በዚህ ያግኙ 👉 @Ywpromo --- ካነበቡት በኋላ ያመሰግኑኛል!

  • 17 мая7 977403

    የፍርሃት በሽታ ካለባችሁ ይሄን መፀሀፍ እንደ መድሀኒት መውሰድ ትችላላችሁ! በወዳጄ አቶ ጌታነህ የተፃፈ "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘ መፀሀፍ ነው። በPdf የቀረበ መፀሀፍ ስለሆነ በስልካችሁ በማንኛውም ሰዓት ማንበብ ትችላላችሁ። ፍርሃት ደስታን፣ በራስ መተማመንን፣ ህይወትን የሚነጥቅ ደዌ ነው! መፀሀፉን ለመግዛት : @ywpromo ተጠቀሙ! ዋጋ : 400 ብር ብቻ! ገዝተው ያንብቡት - ያመሰግኑኛል!

  • 16 мая7 780534

    የአቶ ጌታነህን "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘ ebook መፀሀፍት አንብበዋል? ካላነበቡ አሁኑኑ ይግዙትና፦ "ብከስርስ? ሰው ቢስቅብኝስ?" "ብወድቅስ? ብዋረድስ?" "ምን ይሉኛል? እንዲህ ያስቡ ይሆን?" ... የሚሉ ስጋቶችን አክስመው ነገ የማይቆጭዎን ረፍትና ደስታ ያለበትን ህይወት ያግኙ! ያንብቡት፣ ያመሰግኑኛል። ebook ስለሆነም በስልክዎ እንዲያነቡት የተዘጋጀ ነው። ዋጋ ፡ 400 ብር ብቻ (ከትንሽ ቀን በኋላ ይጨምራል) በዚህ አድራሻ ገብተው መፀሀፉን ይግዙ 👉 @ywpromo --- ፍርሃትን አስወግዶ የተሻለ ሰው ለመሆን አንድ እርምጃ!

Yismake Worku — tgindex