DMU Fellowship
СтатистикаThis is the Official Telegram Channel of Debremarkos University Evangelical Christian Students Fellowship (DMUECSF). ይህ የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DMUECSF) ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 19
- Всего постов
- 63
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 66
- 1/48двое суток
- 75
- 1/72трое суток
- 81
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ማጠቃለያ ✨ እስካሁን አብራችሁን የጌታን ሃሳብ የተካፈላችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ፤ ጸጋውንም ያብዛላችሁ! ደስ የሚል የህብረት እና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ነበረን። መልካም እና የሰላም አደር ይሁንላችሁ፤ ተባረኩ! 🕊✨
በዚህ ሳምንት ስለ ሞጣ ሕዝብ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በጸሎት ትጉ! ተባረኩ!🙏
ናሆም ተባረክ! የእግዚአብሔር በረከት እና ሰላም ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን! 🙏✨
без подписи
አሁን ደግሞ ስለ ሞጣ ህዝብ ከ ናሆም ጋር እንጸልያለን 🙏
📨 ማስታወቂያ 📌 ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በሚቀጥለው ሳምንትም በዚሁ ሰዓት እንገናኛለን። 📌 በዚህ ሳምንት ስለ ሞጣ ሕዝብ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በጸሎት ትጉ! 🙏 📌 ባላችሁበት አካባቢ በቤተክርስቲያን ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ተሳተፉ።
ፈላጊአችንን መፈልግ ይሁንልን አሜን! Milky ተባረክ! የእግዚአብሔር በረከት እና ሰላም ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን! 🙏✨
без подписи
አሁን ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል እንሰማለን! 📖✨ 👤 አስተማሪ፦ ወንድም milky እግዚአብሔር በቃሉ አማካኝነት ልባችንን እንዲያንስ፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችንም እያደግን እንድንሄድ በህብረት ቃሉን እንስማ! ተባረኩ! 🙏✨
አሁን በመስጠት እግዚአብሔርን የምናመልክበት ጊዜ ነው! የምንችለውን መጠን አነሰ፤ በዛ ሳንል ልባችን ያሳሰበንን እና ፈቃደኝነታችንን በደስታ እንስጥ። እያንዳንዷ ጥቂት ስጦታ ለትልቅ ዓላማ ታላቅ አስተዋጽኦ አላት። 💳 የባንክ ሂሳብ ቁጥር: 1000701609348 👤 የአካውንት ስም: EYASU GIRMA AND OR KALEB ANTENEH 🏦 ባንክ: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! 🙏❤️
"ሞጣ" ሕዝብን በጸሎታችን እናስብ! 🙏✨ ለዚህ ሕዝብ የወንጌል ብርሃንና የጌታ ሰላም አብዝቶ እንዲበራ፣ የእግዚአብሔርም ቃል ፍሬ እንዲያፈራ ሁላችንም በጸሎታችን እንትጋ! ይህ ሕዝብ በጌታ ፍቅር ይጎበኝ ዘንድ፣ የወንጌል እውነት ይደርሰው ዘንድ እና የእግዚአብሔር በረከት በምድሪቱ ላይ ይሆን ዘንድ በጸሎታችሁ አስቧቸው! 🕊🔥
ስጦታ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ! የጌታ ጸጋ በሕይወትህ ላይ ይብዛ፤ የእግዚአብሔር ሰላምና በረከት ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን! 🙌🕊
без подписи
አሁን ደግሞ ከስጦታ ገር በዝማሬ ወደ እግዚአብሔር ዙፋን እንቀርባለን፤ አብረን አምላካችንን እናመልካለን! 🎶🙌✨
ደሴ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! የጌታ ጸጋና ሰላም ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን!
без подписи
የጸሎት ጊዜ ከደሴ ጋር 🙏✝️✨
የጌታ ሰላምና ፍቅር ከሁላችሁ ጋር ይሁን! 🙏✨ ዛሬም በጌታ ቸርነት እና በቅዱሳን ህብረት በሦስተኛው ሳምንት የኦንላይን ፕሮግራማችን ለመገናኘት በመታደላችን አምላካችንን እጅግ እናመሰግናለን። የዛሬው የህብረት ጊዜያችን በእግዚአብሔር ጸጋና መንፈስ የተሞላ፣ ሕይወታችንን የሚያንጽና የሚያድስ እንደሚሆን እናምናለን። ሁላችሁም በደስታና በጸሎት መንፈስ ወደዚህ ህብረት እንኳን ደህና መጣችሁ! 🕊🔥 ለሌሎችም ወንድሞችና እህቶች ሊንኩን ሼር በማድረግ የዚህ በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዛቸው። #DMUECSF #SummerOnlineGF #Fellowship
የጌታ ሰላም ከ ሁላችሁ ጋር ይሁን! 🙏✨ የዛሬው Summer Online GF ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ስለሚጀምር ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንዲካፈሉ እንጋብዝ። 🔥
без подписи