tgindex
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

Статистика

ለአስተያየት ለጥያቄ በግል ለማውራት @abigezenige ይህን ይጠቀሙ። ሐምሌ 27/11 ዓ᎐ም

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
11
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
12 403
−30 за 3 дн.
Сутки
−10
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 665
30 постов
Вовлечённость
13,4%
к подписчикам
Постов в день
1,6
всего 30
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 101
1/48двое суток
1 261
1/72трое суток
1 360

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ✝️ የነሐሴ 9 ግጻዌ (የዕለቱ ምንባባት) 📖 መልእክታት * የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት፦ ፊልጵስዩስ 1:12 - 24 * የሐዋርያው ዮሐንስ መልእክት፦ 2ኛ ዮሐንስ 1:6 - ፍጻሜ * የሐዋርያት ሥራ፦ ሐዋርያት ሥራ 15:9 - 25 🎼 ምስባክ > መዝሙር 44:9-10 > ግዕዝ፦ "ወትቀውም ንግሥት በየማንከ፤ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኍብርት፤ ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምዒ እዝነኪ።" ትርጉም፦ "በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸልማ ንግሥቲቱ በስተቀኝህ ትቆማለች፤ ልጄ ሆይ፥ ስሚ፤ እዪ፤ ጆሮሽን ወደ እኔ አዘንብዪ።" ☦️ ወንጌልና ቅዳሴ * ወንጌል፦ የዮሐንስ ወንጌል 10:1 - 22 ወንጌል ከተነበበ በኋላ የሚባል፦ > ሕዝብ፦ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወኀደረ ላዕሌነ ወርኢነ ስብሐቲሁ ከመ ስብሐተ አሐዱ ዋሕድ ለአቡሁ ቃለ አብ ሕያው ወቃል ማሕየዊ ቃለ እግዚአብሔር ተንሥአ ወሥጋሁኒ ኢማስነ፡ * ቅዳሴ፦ ቅዳሴ ማርያም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • ✝️ የነሐሴ 8 ግጻዌ (የቀኑ ምንባባት) 📖 መልእክታት * የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት፦ ሮሜ 9:24 - ፍጻሜ * የሐዋርያው ጴጥሮስ መልእክት፦ 1ኛ ጴጥሮስ 4:12 - ፍጻሜ * የሐዋርያት ሥራ፦ ሐዋርያት ሥራ 16:35 - ፍጻሜ 🎼 ምስባክ > መዝሙር 57:8-9 ግዕዝ፦ "ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ፤ ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ፤ ሕለተ ኮነ። ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ ።" > ትርጉም፦ "እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩአትም፤ እሾካችሁ ሳይታወቅ፤ እንደ ሕያው እንደ ተቆጣ በቁጣ ይነጥቃቸዋል።" ☦️ ወንጌልና ቅዳሴ * ወንጌል፦ የማቴዎስ ወንጌል 7:12 - 26 * ቅዳሴ፦ ቅዳሴ ማርያም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • የቅድስት ሥላሴ ቤተሰቦች ማገዝ የምትችሉ ስለ ቅድስት ሥላሴ አግዟት። 0946612816 1000358423802 ሰላማዊት ግርማ

  • 13 авг.1 020301

    ራቁት ወይም እርቃን ሆኖ መጠመቅ በሁሉም አጥቢያ ቤ/ክ መቆም አለበት። አስተዳዳሪዎች ይህን ነገር አስፈጽሙ እና ወጣቱ የሥጋ ድኅነት የሚያስገኘውን፥ ከክፉ መናፍስት የሚያላቅቀውን ጠበል እንዲጠመቅ አድርጉ።

  • 12 авг.1 40763

    የፊታችን እሁድ ወደ ሰሚነሽ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም ደርሶ መልስ ጉዞ ተዘጋጅቷል። 0933143133 ይደውሉ። አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • 12 авг.1 24281

    ✝️ የነሐሴ 7 ግጻዌ (የቀኑ ምንባባት) 📖 መልእክታት * የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት፦ ዕብራውያን 9:1 - 11 * የሐዋርያው ጴጥሮስ መልእክት፦ 1ኛ ጴጥሮስ 2:6 - 18 * የሐዋርያት ሥራ፦ ሐዋርያት ሥራ 10:1 - 30 🎼 ምስባክ መዝሙር 93:12-13 > ግዕዝ፦ > "ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ፤ ወዘመርሀኮ ሕገከ፤ ከመ ይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት።" ማስታወሻ፦ ምስባኩን በድምፅ ለመስማት t.me/abizeeotc ቴሌግራም ይቀላቀሉ። > ትርጉም፦ > "አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው፤ ከክፉዎች መከራ ቀኖች ታሳርፈው ዘንድ።" ☦️ ወንጌል * ወንጌል፦ የማቴዎስ ወንጌል 16:13 - 24 🤲 ወንጌል ከተነበበ በኋላ የሚባል > ግዕዝ፦ > "ነአምን አበ ዘበአማን፤ ወነአምን ወልደ ዘበአማን፤ ወነአምን መንፈስ ቅዱስ ዘበአማን፤ ህልወ ሥላሴሆሙ ነአምን።" > ትርጉም፦ "እውነተኛ አብን እናምናለን፤ እውነተኛ ወልድንም እናምናለን፤ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስንም እናምናለን፤ የሦስትነታቸውን ህልውና (አንድነት) በእውነት እናምናለን።" ቅዳሴ ማርያም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • 11 авг.1 321201

    ✝️ የነሐሴ 6 ግጻዌ (የቀኑ ምንባባት) 📖 መልእክታት የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት፦ 1ኛ ቆሮንቶስ 3:10 - 22 የሐዋርያው ጴጥሮስ መልእክት፦ 1ኛ ጴጥሮስ 3:1 - 7 የሐዋርያት ሥራ፦ 16:13 - 19 🎼 ምስባክ መዝሙር 44:12-13 ግዕዝ፦ "ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ፤ ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር፤ ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሥ ሐሴቦን።" ትርጉም፦ "የጢሮስ ሴቶች ልጆች በገጸ በረከት ይሰግዱለታል፤ የምድር ባለጠጎች አሕዛብ ሁሉ ፊትሽን ይማልላሉ፤ የሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ክብሯ ሁሉ በውስጥ ነው።" ☦️ ወንጌልና ቅዳሴ ወንጌል፦ የማርቆስ ወንጌል 16:9 - 19 ቅዳሴ፦ ቅዳሴ ማርያም 🤲 ወንጌል ከተነበበ በኋላ የሚባል ግዕዝ፦ "እሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የዐርጉ ሎቱ ስብሐተ፤" "እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።" አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • 11 авг.1 38416

    ሌላ ምስክርነት እንደምን አረፈዳችሁ። እንግዲህ በአጽዋማት ጊዜ እና በዓመታዊ ክብረ በዓልን እየጠበቅን ከእናንተ በማስተባበር መቁረብ ለሚፈልጉ ሰዎች ነገር ግን የመቁረቢያ ልብስ ፈልገው እጅ ላጠራቸው ሰዎች እንደምንሰጥ ይታወቃል። ከታች የሚታየው ከጥቂት ጊዜያት በፊት እኔና ባለቤቴ ቅዱስ ቁርባን መቀበል እንፈልጋለን ግን በአንዳንድ ሁኔታዎች ነጠላ መግዣ አጣን ተባበረን ብላ በውስጥ ጽፋልኝ ሰጥተናት ነበር። ይኸው ያ ቀን አልፎ እኔም ለሁለት ሰው የሚሆን ነጠላ መግዢያ ልቻል ብላ በአካውንት አስገብታልኛለች። በእውነት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ በጎደለ ይሙላላችሁ ለማለት እወዳለሁ። ሁለት ማስታወሻ አለኝ። 1ኛ የመቁረቢያ ልብስ ሲባል እሪሪሪ ምትሉ አንዳንድ ሰዎች አላችሁ እውነት ነው ንጹሕ ልብስ ይሁን እንጂ በማንኛውም ልብስ መቁረብ ይቻላል። ነገር ግን ነጭ ለብሰው መቁረብ ለሚፈልጉ ሰዎች ፍላጎታቸውን አክብሩላቸው። 2ኛ ደግሞ ዛሬ ተቀባይ የሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ ሰጪ ይሆናሉ እና ቀን በጣለው ሰው አትዘባበቱ ቀን የጣለውን ቀን ያነሳዋልና። አሁንም በዚህ የጾም ወቅት መቁረብ የሚፈልጉ አሉና ለእነርሱ ነጭ ልብስ መግዢያ የቁርስ ወጪያችሁን ከ100 ብር ጀምሮ በ 1000145090176 አቤኔዘር ብላችሁ በንግድ ባንክ የቻላችሁትን አድርጉ። በቪዲዮ እና በፎቶ አሳያለሁ። +251933143133 ዋትሳፕ ቴሌግራም ኢሞ።

  • 10 авг.1 2971

    35ኛው ዙር የበገና እጣ እንደቀጠለ ነው 60 ሰው በ200 ብር ከ1 እስከ 60 ቁጥር ቀድሞ ያልተያዘ የፈለጋችሁትን ቁጥር በመምረጥ Awash👉🏦 013200909837300 CBE👉🏦 1000510909635 BOA👉🏦 47056497 Tele birr👉🏦 0933143133   አቤኔዘር ገዛኸኝ ብለው ከፍለው ስም ስልክ ሪሲት t.me/abigezenige ላይ ይላኩ። አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ ያልተያዙ ቁጥሮች 20 30-36 38-42 44 46 49-51 53-55 57-60

  • 10 авг.1 284201

    ✝️ የነሐሴ 5 ግጻዌ (የቅዳሴ ምንባባት) ይህን የፌስቡክ ገፅ follow ያድርጉ። 📖 መልእክታት * የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት፦ 2ኛ ቆሮንቶስ 12:10 - 17 * የሐዋርያው ዮሐንስ መልእክት፦ 1ኛ ዮሐንስ 5:14 - ፍጻሜ * የሐዋርያት ሥራ፦ ሐዋርያት ሥራ 15:1 - 13 🎼 ምስባክ መዝሙር 17:43-44 > ግዕዝ፦ "ወትሠይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ፤ ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ፤ ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ።" > ትርጉም፦ "የአሕዛብ አለቃ ታደርገኛለህ፤ የማላውቀው ሕዝብ ይገዛልኛል፤ በጆሮ መስማት ይታዘዙኛል።" ☦️ ወንጌል * ወንጌል፦ የሉቃስ ወንጌል 15:1 - 11 🤲 ወንጌል ከተነበበ በኋላ የሚባል "መኑ ይመስለከ እምነ አማልክት እግዚኦ አንተ ውእቱ ዘትገብር መንክረ፤ አርአይኮሙ ለሕዝብከ ኃይለከ፤ ወአድኀንኮሙ ለሕዝብከ በመዝራዕትከ፤ ሖርከ ውስተ ሲዖል ወአዕረገ ፄዋ እምህየ፤ ወጸጎከነ ምዕረ ዳግመ ግዕዛነ፤ እስመ መጻእከ ወአድኀንከነ፤ በእንተ ዝንቱ ንሴብሐከ ወንጸርሕ ኀቤከ እንዘ ንብል፤ ቡሩክ አንተ እግዚኦ ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ መፃእከ ወአድኅንከነ።" ቅዳሴ፦ ቅዳሴ ማርያም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • 7 авг.1 897232

    ✝️ የነሐሴ 2 ግጻዌ (የቀኑ ምንባባት) 📖 መልእክታት * የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 2:8 - ፍጻሜ * የሐዋርያው ጴጥሮስ መልእክት፦ 1ኛ ጴጥሮስ 3:1 - 7 * የሐዋርያት ሥራ፦ ሐዋርያት ሥራ 16:13 - 19 🎼 ምስባክ > መዝሙር 44:14-15 > ግዕዝ፦ > "ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ፤" > "ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ፤" > "ወይወስድዎን በትፍሥሕት ወበሐሤት።" > ትርጉም፦ > "ደናግልን ከእሷ በኋላ ለንጉሥ ይወስዳሉ፤ ባልንጀሮቿንም ወደ አንተ ያመጣሉ፤ በደስታና በሐሤት ይወስዷቸዋል።" > ☦️ ወንጌልና ቅዳሴ * ወንጌል፦ የዮሐንስ ወንጌል 8:1 (እስከ ፍጻሜው) * ቅዳሴ፦ ቅዳሴ ማርያም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • 7 авг.2 00982

    ✝️ የነሐሴ 1 ግጻዌ (የቀኑ ምንባባት) 📖 መልእክታት * የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 5:1 - 11 * የሐዋርያው ዮሐንስ መልእክት፦ 1ኛ ዮሐንስ 5:1 - 6 * የሐዋርያት ሥራ፦ ሐዋርያት ሥራ 5:26 - 34 🎼 ምስባክ > መዝሙር 118:46-47 > ግዕዝ፦ > "ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥት ወኢኀፍርኩ፤" > "ወአነብብ ትእዛዘከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ፤" > "ወአንሥእ ዕደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፍቀርኩ።" > ትርጉም፦ > "በነገሥታትም ፊት ምስክርነትህን እናገራለሁ አልፈራሁም፤" > "እጅግ በወደድሁት በትእዛዝህ ደስ ይለኛል፤" > "እጆቼንም እጅግ ወደ ወደድሁት ወደ ትእዛዝህ አነሣለሁ።" ☦️ ወንጌልና ቅዳሴ * ወንጌል፦ የዮሐንስ ወንጌል 19:38 - ፍጻሜ * ቅዳሴ፦ ቅዳሴ ማርያም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • 7 авг.2 53216

    https://youtu.be/m7q_QmMLFNc?si=bruwdzQpm2BB3ntK

  • 6 авг.2 45042

    የ15 ቀን የቁርስ ወጪ ለቆራቢያን ነጭ ልብስ መግዢያ እና ከቅዳሴ ለሚወጡ ምዕመናን ድፎ ዳቦ መዘከሪያ በማዋጣት አብረን እናገልግል። ለነሐሴ 1 ድፎ ዳቦ መዘከሪያ 1200 ብር 1000145090176

  • 5 авг.2 2887

    35ኛው ዙር የበገና እጣ እንደቀጠለ ነው 60 ሰው በ200 ብር ከ1 እስከ 60 ቁጥር ቀድሞ ያልተያዘ የፈለጋችሁትን ቁጥር በመምረጥ Awash👉🏦 013200909837300 CBE👉🏦 1000510909635 BOA👉🏦 47056497 Tele birr👉🏦 0933143133 ስም ስልክ ሪሲት @abigezenige ላይ ይላኩ   አቤኔዘር ገዛኸኝ ብለው ከፍለው ስም ስልክ ሪሲት t.me/abigezenige ላይ ይላኩ። አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ ያልተያዙ ቁጥሮች 2 9 20 25 26 30-44 46 48-51 53-55 57-60

  • 4 авг.2 36762

    35ኛው ዙር የበገና እጣ እንደቀጠለ ነው 60 ሰው በ200 ብር ከ1 እስከ 60 ቁጥር ቀድሞ ያልተያዘ የፈለጋችሁትን ቁጥር በመምረጥ Awash👉🏦 013200909837300 CBE👉🏦 1000510909635 BOA👉🏦 47056497 Tele birr👉🏦 0933143133   አቤኔዘር ገዛኸኝ ብለው ከፍለው ስም ስልክ ሪሲት t.me/abigezenige ላይ ይላኩ። አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

  • 4 авг.2 38322

    https://youtu.be/to5AV6g5Mi4?si=dkJ27zxvwqIjZzBq

  • 1 авг.3 004212

    የእግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነት ልንገራችሁ.... በእኔ አስተባባሪነት በእናንተ ሰጪነት ቅዱስ ቁርባን መቀበያ ነጭ ልብስ በተለይ በጾም ጊዜያት እየገዛን እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ከታች የሚታየው ብር የላከችልኝ የዛሬ 2 ዓመት ለእናቷ መቀበያ ልብስ መግዛት ፈልጋ ነገር ግን እጅ አጥሯት እኔን ያወራችኝ ሴት ነበረች፥ በጊዜው በውስጥ ከማውቃቸው አስተባብሬ ገዝቼ ሰጥቻት ነበር።   ዛሬ ለፍልሰታ ጾም መምጫን ምክንያት በማድረግ በጾሙ ለሚቆርብ ነጭ ልብስ መግዢያ ለሚያስፈልገው በአንተ በኩል ይድረስልኝ ብላ ልካልኝ ነው። አያችሁ እግዚአብሔር.... አንድ ሰሞን ተቀባይ የሆናችሁበት ነገር ላይ ሰጥቷችሁ ሰጪም ያደርጋችኋል። ለሰጪዋ እግዚአብሔር ይስጥልን በጎደለ ይሙላልን። ምን ልላችሁ ነው በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም፥ በተለይ በቅዱስ ቁርባን ወደ ጌታ ከቀረባችሁ አርሱ የበለጠ ይቀርብና መንገዳችሁን ያስተካክለዋል። ለማንኛውም መጪው የእመቤታችን ጾም ምክንያት በማድረግ ለቆራቢያን ነጭ ልብስ መግዢያ የ100 ብር challenge የ2018 ዓ.ም የመጨረሻው ዙር ዛሬ ጀምሬያለሁ። በንግድ ባንክ 1000145090176    አቤኔዘር ገዛኸኝ (Abenezer Gezahegn) ከ100 ብር አንስቶ ሙሉ ወጪን በመሸፈን ማገዝ ይቻላል። አሁን 3 ወንዶችን ጨምሮ 10 ሰዎች በእጄ ይገኛሉ ነጭ እናልብሳቸው። ማስታወሻ ፦ ነጭ ልብስ መልበስ ግዴታ ነው የሚል መልእክት አይደለም መልበስ ፈልጎ አቅም ላጣ ብቻ ነው።

  • 31 июл.2 43242

    35ኛው ዙር እጣ ነሐሴ 1 ይወጣል 60 ሰው በ200 ብር Awash👉🏦 013200909837300 CBE👉🏦 1000510909635 BOA👉🏦 47056497 Tele birr👉🏦 0933143133 ስም ስልክ ሪሲት @abigezenige ላይ ይላኩ