- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 525
- 1/48двое суток
- 601
- 1/72трое суток
- 648
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የነሀሴ ወር የአዲስ አበባና አካባቢዋ የሶላት ወቅቶች إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَّوْقُوتًا ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡ [4:103] ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከታተሉን Click and like በቴሌ ግራም ለመከታተል https://t.me/islamictrueth በቲክቶክ ለመከታተል tiktok.com/@sadamsuleyman በወርድ ፕረስ ለመከታተል https://wincdaawa.wordpress.com
ጠንቋዩም ወሀብዩችን ተጠንቀቁ ይላል፣ ቀብር ላይ ጠዋፍ የሚያደርጉም ወሀብዩችን ተጠንቀቁ ይላል፣ ሙስሊም ያልሆነዉም ወሀብዩችን ተጠንቀቁ ይላል፤ ምንድን ነዉ ይሄ ዉሀብይ የሚባላ ነዉ የሚጠጣ? ሰማን ሰማን ደከምንና ስናጣራ ያገኘነዉ... https://t.me/islamictrueth
አትሰልሙም ታጠቡ ተብላችኃል! https://t.me/islamictrueth
የአፍሪካ አካዳሚ ትምህርት ተጀምሯል! በዚህ አመት ትምህርት ላይ ታላቁ አሊም ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን ይገኙበታል። ክፍል አንዱን ከዚህ በታች ባለዉ ሊንክ ታገኙታላቹ https://youtu.be/qnRjZr1IFcA?si=JtzdFcJ1swKbHJ1u የማስተማር ሂደቱ የተለያዩ አማራጮችን የያዘ ነዉ። የትምህርቱ አሰጣት በፒዲኤፍ፣ በድምፅ፣ በቪዲዩ ስለሆነ በሚቀለን መማር እንችላለን። የአላህን ህግ አላዉቅም የሚለዉን ዑዝር አሁን ላይ ብዙም ተቀባይነት የለዉም። እዉቀት የማግኛ መንገዶች እጃችን ላይ ባለዉ ስልክ መጥቷል። ከኛ የሚጠበቀዉ ትቢታችንና ጉረኝነታችንን ወደ ጓን ትተን ለመማር አንገት መድፋት ብቻ ነዉ የሚጠበቅብን። ለመማር ለማወቅ ሊንኩን ይንኩ ይቀላቀሉ! በሁለት ቋንቋ ተዘጋጅቷል! https://t.me/africaacademy_4th
ለሙእሚኖች ብቻ የተዘጋጀ! https://t.me/islamictrueth
የሀምሌ ወር የአዲስ አበባና አካባቢዋ የሶላት ወቅቶች إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَّوْقُوتًا ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡ [4:103] https://t.me/islamictrueth
ነብይ ነን ብለዉ የሚነሱ ግለሰቦች! https://t.me/islamictrueth
ፈተና ሲባል መከራና ስቃይ ብቻ አይደለም! https://t.me/islamictrueth
ከብዙ በጥቂቱ የሺዐ እምነት አስተሳሰቦች የተገለፀበት https://t.me/islamictrueth
የሚያስተዳድሩት ህዝብ በሰላም ይኖርላቸዉ ነበር! https://t.me/islamictrueth
በዓሹራእ ቀን ከፆም ውጭ የተደነገገ ምንም የተለየ ነገር የለም! የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "የዓሹራን (ከሙሀረም ወር አስረኛውን) ቀን መፆም አላህ ያለፈውን አመት ወንጀል ይምርበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።" (ሙስሊም ዘግበውታል) ከዚህ ሀዲስ እንደምንረዳው የዓሹራን ቀን ብቻ መፆም የሚቻል ቢሆንም ታሱዓእን (የሙሀረምን ወር ዘጠነኛውን) ቀን ከአስረኛው ጋር መፆም ይበረታታል። ምክንያቱም በተክክለኛ ሰንሰለት በተዘገበ ሌላ ሀዲስ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለቀጣዩ አመት ከደረስኩኝ ዘጠነኛውንም ቀን እፆመዋለሁ ብለው ነበር። ነገርግን ያን አመት ሳይደርሱ ነበር ከዚህ አለም በሞት የተለዩት። ስለዚህ ዘጠነኛውን ቀን ከዓሹራ ጋር አብሮ መፆም ከፍ ያለ ደረጃ አለው። አቡል‐ዓባስ ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁ አላህ) እንዲህ ብለዋል:‐"በዓሹራእ ቀን ከፆም ውጭ የተደነገገ ምንም የተለየ ነገር የለም" ✍ ጣሀ አህመድ 🌐 https://t.me/tahaahmed9
እሱ ብቻ ይበቃናል ብለዉ የሚፎክሩበት ቁርአን መልእክተኛዉን መከተል አላህን መከተል ነዉ ብሎ ያስቀመጠዉ! مَّن يُطِعِ الرَّسُولَ فَقَدْ أَطَاعَ اللَّهَ وَمَن تَوَلَّىٰ فَمَا أَرْسَلْنَاكَ عَلَيْهِمْ حَفِيظًا መልክተኛውን የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ አላህን ታዘዘ። ከትእዛዝም የሸሸ ሰው (አያሳስብህ)። በእነሱ ላይ ጠባቂ አድርገን አልላክንህምና። (አል ኒሳእ 80) ሀዲስን ትተህ የምትከተለዉ እስልምና ጥያቄ ዉስጥ ይገባል። የረሱል(ﷺ) ትእዛዝ ለማግኘት ሀዲስን ልታዉቅ፣ ልትማር፣ ልትከል እንደሚገባህ እየነገረህ ያለዉ ቁርአን ነዉ ነገር ግን አንተ ቁርአን ብቻ ነዉ የምከተለዉ የሚለዉ አባባልህ ፉከራ አሊያም የይስሙላ ብቻ ይሆናል። https://t.me/islamictrueth
አዋጅ! አንድ ሰው ጥጋበኛ ሆኖ ሶፋው (አልጋው) ላይ ተደግፎ፤ 'በእናንተ ላይ ይህን ቁርኣን አደራ (እሱን ብቻ ያዙ) የሚል ይመጣል... (عَنِ الْمِقْدَامِ بْنِ مَعْدِيكَرِبَ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم أَنَّهُ قَالَ: «أَلَا إِنِّي أُوتِيتُ الْكِتَابَ وَمِثْلَهُ مَعَهُ، أَلَا يُوشِكُ رَجُلٌ شَبْعَانُ عَلَى أَرِيكَتِهِ يَقُولُ: عَلَيْكُمْ بِهَذَا الْقُرْآنِ، فَمَا وَجَدْتُمْ فِيهِ مِنْ حَلَالٍ فَأَحِلُّوهُ، وَمَا وَجَدْتُمْ فِيهِ مِنْ حَرَامٍ فَحَرِّمُوهُ، أَلَا وَإِنَّ مَا حَرَّمَ رَسُولُ اللَّهِ مِثْلُ مَا حَرَّمَ اللَّهُ» «አዋጅ! እኔ ቁርኣንን እና ከእርሱ ጋር ቢጤውን (ሱን'ናን) ተሰጥቻለሁ። አዋጅ! አንድ ሰው ጥጋበኛ ሆኖ ሶፋው (አልጋው) ላይ ተደግፎ፤ 'በእናንተ ላይ ይህን ቁርኣን አደራ (እሱን ብቻ ያዙ)፤ በሱ ውስጥ ሃላል ያገኘነውን ሐላል እናደርጋለን፣ ሐራም ያገኘነውን ሐራም እናደርጋለን' የሚልበት ጊዜ ይቀርባል። አዋጅ! የአላህ መልእክተኛ እርም (ሐራም) ያደረገው፣ አላህ እርም እንዳደረገው ነው!» 【ሱነን አቢ ዳውድ 4604፣ ሱነን አት-ቲርሚዚ 2664 - ሐዲሱ ሶሒሕ ነው】 https://t.me/islamictrueth
ቁርአንና ሀዲስን እለያያለዉ የሚል ሰዉ የእስልምና ጀሰድና ሩህን ለመለያየት የሚሞክር ነዉ! https://t.me/islamictrueth
የነብዩ(ﷺ) ዉሳኔ መቀበል በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ አላህ ግዴታ አድርጓል! https://t.me/islamictrueth
« በእስልምና ነፃነት ማለት ሰውን ከሰው አምልኮ አውጥቶ ለአላህ ብቻ ማስገዛት(የተውሒድ ነፃነት) ነው። በአሸናፊው ባህል ግን ነፃነት ማለት አንድ ሰው ከፈጣሪው ሕግጋት ጭምር ነፃ ሆኖ የራሱን ስሜትና ፍላጎት(هوى) ማምለክ ማለት ነው። ዘመነኞቹ ይህንን ሁለተኛውን ትርጉም ይዘው ይመጡና በዲኑ ላይ ይጭኑታል! » ኡስታዝ ነስሩ ከድር
ይሄ የፈረደበት « ዉሀቢያ » ቅጥያ ስም ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ተሰጥቷቸዋል። ነገ ደግሞ ለማን እንደሚሰጥ የምናየዉ ይሆናል! https://t.me/islamictrueth
📢 ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ድርጅታችን ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ታታሪ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 📌 የመደቡ መጠሪያ: የቲኬት ሽያጭ ሰራተኛ (Ticket Agent) የስራ ቦታ: ፒያሳ (አዲስ አበባ) የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት ደመወዝ: በስምምነት 💼 የሚፈለጉ መስፈርቶች የስራ ልምድ: በቲኬት ሽያጭ (Ticket Booking/Ticketing) ላይ የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ያላት። የመኖሪያ ቦታ: ወደ ስራ ቦታው ለመጓጓዝ ምቹ እንዲሆን መኖሪያው/ዋ ከፒያሳ አካባቢ ቅርብ የሆነ/የሆነች (ቅድሚያ ይሰጣል)። ክህሎት: መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት እና ከደንበኞች ጋር በጥሩ ጨዋነት የመግባባት ብቃት ያለው/ያላት። 🕒 የስራ ሰዓት (በፈረቃ/Shift) ስራው በፈረቃ የሚሰራ ሲሆን፣ ፈረቃዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦ 1ኛ ፈረቃ (ጠዋት): ከጠዋት 3:00 ሰዓት እስከ ከሰዓት 9:00 ሰዓት 2ኛ ፈረቃ (ከሰዓት/ማታ): ከከሰዓት 9:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 6:00 ሰዓት 📞 እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተለው የስልክ ቁጥር በመደወል መረጃ መውሰድ እና ማመልከት ትችላላችሁ፦ 📱 የስልክ ቁጥር: 0910921274
ሱና አልከተልም! ፣ ሀዲስ አልከተልም ብትል መልእክተኛዉን ሳይሆን የምትጓዳዉ እራስህን ነዉ። ይህ የአላህ ቃል ነዉ! قُلْ أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ ۖ فَإِن تَوَلَّوْا فَإِنَّمَا عَلَيْهِ مَا حُمِّلَ وَعَلَيْكُم مَّا حُمِّلْتُمْ ۖ وَإِن تُطِيعُوهُ تَهْتَدُوا ۚ وَمَا عَلَى الرَّسُولِ إِلَّا الْبَلَاغُ الْمُبِينُ «አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትሸሹም (አትጎዱትም)፡፡ በእርሱ ላይ ያለበት የተገደደውን ማድረስ ብቻ ነው፡፡ በእናንተም ላይ ያለባችሁ የተገደዳችሁት (መታዘዝ) ብቻ ነው፡፡ ብትታዘዙትም ትምመራላችሁ፡፡ በመልእክተኛውም ላይ ግልጽ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም» በላቸው፡፡ [ሱረቱ ኑር 54] https://t.me/islamictrueth
ወንጀልን ይፋ ማድረግ ሳያንሳቸዉ... https://t.me/islamictrueth