tgindex
ሰዋስው ሚዲያ

ሰዋስው ሚዲያ

Статистика

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። Telegram @zsewasw መልዕክት ብቻ ያስቀምጡ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 620
−2 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
724
22 постов
Вовлечённость
20,0%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
382
1/48двое суток
437
1/72трое суток
472

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • ጽንሰታ ለማርያም📍 ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ። አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ ♻️ ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም ፤በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ። አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጽንሰት አደረሳችሁ። @SewaswMedia

  • без подписи

  • መዝሙረ ዳዊት🔆 በውጭ በሃገር የምትኖሩ እህት ወንድሞች መዝሙረ ዳዊት እንፈልጋለን ያላችሁ ግዕዝና አማርኛ በዚህ መንገድ ተደጎሶ በፖስታ ቤት እልካለሁ። ለማዘዝ @zsewasw @sewaswmedia

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ♻️የብራና መዝሙረ ዳዊት ይህን ብራና መዝሙረ ዳዊት የሚሸጥ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅርስ ነውና ገንዘቡ ያላችሁ ገዝታችሁ ያዙት @zsewasw

  • 9 авг.749148

    ይህ የ150 የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም መጽሐፍ ነው። ለስጋዊም ለመንፈሳዊም ጥቅም የሚያገለግል ይህ መጽሐፍ ለብዙዎቻችን ያስፈልጋል። ♻️ስጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ፈተና ሲገጥመን ይህን መጽሐፍ በመመልከት የትኛው መዝሙር ለየትኛው ችግር እንደሚውል መጸለይና ችግራችን ለማስወገድ ይረዳናል። ♻️አሁነኑ ገዝተው የግለዎ ያድርጉ 🔰መጽሐፉን ለማግኘት 🛑በሃገር ቤት የምትኖሩ ይህን ሊልንክ ተጠቀሙ https://ye-buna.com/zsewasw 🛑በውጭ ሃገር የምትኖሩ ደግሞ @zsewasw ላይ ጻፉልኝ ታገኙታላችሁ ያስታውሱ ይህን መጽሐፍ ebook ነው ። በዲን ዘሰዋስው

  • ሰላም ወዳጆቼ የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም መጽሐፍ ለመግዛት እንዲህ የሚላችሁ ከሆነ መጀመሪያ review አድርጉ 5 star ነክታችሁ ከታች Done አድርጉትና Dwonload ስተሉት መጽሐፉ ወደ አለበት ይወስዳችኋል። @SewaswMedia

  • ፍልሰታ ለማርያም💫 በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ ከነቢያት ማኅበር ሁሉ ጋራ ወደኔ ነይ። ካንደበታቸው የወጣውን የምስጋናሽ ኃይለ ቃል ልብ ታስደርጊልኝ ዘንድ ። ድንግል ሆይ የቃልን ካንቺ ሰው መሆን ሥጋ መልበሱንም ጽንፍ እስከ ጽንፍ አስተማሩ በልጅሽም ዕርፈ መስቀል የአሕዛብን ምድርካረሱ የቃሉንም ድልብ በምድር ሁሉ ከዘሩ ሐዋርያት ጋራ ወደኔ ነይ። ድንግል ሆይ በሥጋቸው የልጅሽን መከራ ከተሸከሙ የሰማዕትነታቸውን ደም ከተቀቡ ሰማዕት እርሳቸው ሁለት ልዳን ያለው ሰይፍ የሚታጠቁ ድል የሚነሱ የንጉሥ ሠራዊት ናቸው። ከርሳቸው ማኅበር ጋራ ደግሞ በረድኤት ወደኔ ነይ። ድንግል ሆይ በማመንዘር እድፍ ልብሳቸውን ካላሳደፉ ለመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ከሆኑ ንጹሓን ደናግል ማኅበር ጋራ ወደኔ ነይ። ድንግል ሆይ ስለመንግሥተ ሰማያት ራሳቸውን ጃንደረባ ካደረጉ ፍጹማን መነኮሳት ማኅበር ጋራ ወደኔ ነይ። በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ በየጊዜው በየሰዓቱ ምስጋናና ቅዳሴን ከማያቋርጡ ከትጉሃን መላእክት ማኅበር ጋራ ወደኔ ነይ። ድንግል ሆይ ከቅድስት ቤተክርስቲያን ማኅበር ከምዕመናን ሁሉ ጋራ ወደኔ ነይ። ድንግል ሆይ ከቅዱሳን ሁሉ ማኅበር ጋራ ወደኔ ልትመጭእወዳለሁ። ይልቁንም ከዚህ ከማኅሌታዊው አባትሽ ከዳዊት ጋራ ብትመጭ እፈቅዳለሁ። በተቃጠለ ፍቅር ስላንቺ ይጮሀልና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንኳን አደረሳችሁ @SewaswMedia

  • 4 авг.884298

    💫የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም መጽሐፍ ተጻፈች ♻️እግዚአብሔር እረድቶኝ ቅዱስ ዳዊት ምልጃና ጸሎቱ ሳይለየኝ የእናንተ ጸሎትም አግዞኝ 150 የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም ጽፊዋለሁና ይህን መጽሐፍ በቀላሉ eBook ላይ https://ye-buna.com/zsewasw እዚህ ላይ ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ♻️ይህን የጀመሪያ ነው ከዚህ በላይ ለመጽሐፍ ደግሞ የእናንተ እገዛ ያስፈልጋል። ይህ የ150 የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም መጽሐፍ ነው። ለስጋዊም ለመንፈሳዊም ጥቅም የሚያገለግል ይህ መጽሐፍ ለብዙዎቻችን ያስፈልጋል። ♻️ስጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ፈተና ሲገጥመን ይህን መጽሐፍ በመመልከት የትኛው መዝሙር ለየትኛው ችግር እንደሚውል መጸለይና ችግራችን ለማስወገድ ይረዳናል። ♻️አሁነኑ ገዝተው የግለዎ ያድርጉ 💫ለ16% ቀናት ብቻ በ90% ቅናሽ በዲን ዘሰዋስው

  • 28 июл.1 152232

    ድንግል ማርያም💫 መልኅቆቿም በሦስቱ ሥላሴ የተሸረቡ ገመዶች ናቸው አይቈረጡም ይኽችውም ደግሞ ከነፋሳት ኃይል የተነሣ የማትነቀነቅ በጭንጫ ላይ ያለች የዕንቁ ባሕርይ ምሰሶ ናት። እርሷንም የተጠጋ መውደቅ መሰናከል የለበትም ። አቤቱ የልቡናየን ደጅ ክፈት። መንፈሳዊው ርግብ መንፈስ ቅዱስ በየዋህነቷ በርግብ ስለ ተመሰለችው የእመቤታችንን ምስጋና ኃይለ ቃሉን ያሳስበኝ ዘንድ እንዲገባ ። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ @SewaswMedia

  • 26 июл.1 04413

    ቅዱስ ገብርኤል💫 የብስራት ዜናን ይዞ የሚመጣው፣ አብሳሬ ትስብዕት፣መልአከ ራማ ነበልባላዊው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ከእሳት። ቅዱስ ዳንኤል ከአንበሳ ቅድስት ኢየሉጣንና ሕጻኑን ቂርቆስን እንዳዳነ በመከራ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ያድንልን። ደስ በሚያሰኘው የብስራት ዜናው ያስደስተን። እንኳን አደረሳችሁ ©Dn_Sewasw @SewaswMedia

  • 24 июл.1 063165

    ጸሎት ጸሎት ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ጣፋጭ ሽታ ነው። እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል። ንስሐችን፣ ምልጃችን፣ ምስጋናችን ፣ መሥዋዕታችን የሚያርገው በጸሎት መሰላል ነው። ጸሎት ሰማያዊ ጌታ በቤታችን እንዲገኝ  ፣ ምድራውያን እኛ በሰማይ  እንድንገኝ የሚያደርግ ነው። እግዚአብሔርን መጋበዝና በእግዚአብሔር መጋበዝ እንዴት ደስ ያሰኛል። ©Dn_Sewasw @SewaswMedia

  • 23 июл.1 005163

    ኪዳነ ምህረት💫 በምድር ከዓለም ጨለማ አውጥታ ጸሐየ ጽድቅ በሆነው የልጇ ብርሃን የምትመራን ዓይናችን  ናት።ከጣኦት ወጥተን በሃይማኖት እንመላለስ  ዘንድ የምናምነውን ጌታ የወለደችልን ናት። ያለ ድንግል ማርያም መንግሥተ ሰማያት ብቻ ሳይሆን ሃይማኖትም የለም። የእምነት ፍጻሜ በክርስቶስ ማመን ነው። ሦስት አካል አንድ ባሕርየ መለኮት ብሎ  ማማን  ነው። ይህ የተገለጠው በእርሷ ነውና። ©Dn_Sewasw @SewaswMedia

  • የደስታ አምላክ ፈጣሪያችን አንተ ነህና ብዙ ምስጋናህ ወደሚነገርባት ወደ ቤተ መቅደስህ መጥተው የሚደክሙ አገልጋዮችህ የሚሆኑ የወንዶችንም የሴቶችንም ልመናቸውን ተቀበላቸው ። ከአንተ ዘንድ የሚገኝ ጥምቀትን ሕይወተ ሥጋና ሕይወተ ነፍስን ለመለመን የመጡትን ኃጢአታቸውን ይቅር በላቸው የኃጢአታቸውን ሥራ ኣትመልከት አታስብ ንስሓቸውን ተቀበላቸው ። መአዛው እንደአማረ እንደ ተወደደ መሥዋትነት ልመናቸውን ተቀበላቸው አቤቱ ፈጣሪያችን ሁሉን ታያለህ አንተ ግን አትታይም አቤቱ ይቅር ባይ መሐሪ የምትሆን በዓይነ ምሕረት ተመልከተን ከመዓት ወደ ምሕረት ተመለስልን በዚህ ዓለም በሚመጣውም ዓለም በአንድነት እንሰግድልህ ዘንድ እንገዛል ህም ዘንድ በአንድ ልጅህ በክርስቶስ ቸርነት እስታራቂነት አንድነት ሆነን ስምህን ከፍ ከፍ እናደርግ ዘንድ ፈጽመንም እናመሰግንህ ዘንድ ዛሬም መቸም መች ክብር ምስጋና ጽንዕ ከሱ ከመንፈስ ቅዱስም ጋራ ያለህ ለዘላለሙ አሜን በእውነት ። ሊጦን ዘሰሉስ ©Dn_Sewasw @Sewaswmedia

  • 18 июл.1 033121

    አቤቱ ሆይ የስጦታ መጀመሪያ መገኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአባትህ ኃይሉ ጥበቡ ነህ። የዓለሙን ኃጢአት የምታርቅ የእግዚአብሔር በግ አንተ ነህና ይቅር በለን እዘንልን :: አባትህ እየሠፈረ በሚያድለን ጥበቡ ከሰማይ ወርደኻልና የሚሞት የሚለወጥ የሆነ አንተ የፈጠርከውን ሟች ተለዋጭ የሆነ ሕዝብህን ታድን ዘንድ በነፋስ ክንፍ ሚሄዱ የሚያገለግሉትን መላእክትን ከእሳት ከነፋስ የፈጠራቸው እሱ ነው ። ዓለሙን ሁሉን የምትችል አንተ ፈጣሪያችን እግዚአሔር ሆይ ጸጋህን በምታድልበት መንፈስ ወገኖችህን አጽናቸው ደስ አሰኛቸው ። ሊጦን ዘቀዳሚት ©Dn_Sewasw @SewaswMedia

  • 17 июл.1 0454

    ሰላም ተወዳጆች እኔ በዚህ መንገድ መጥቼ አላውቅም ነገር ግን አንዲት እህታችን የሁለት ልጆች ናት ስምረተ አብ ትባላለች። በጣም ጎበዝ ነጋዴ የነበረች ነገር ግን አሁን ላይ ኪሳራ ደርሶባታል በእዳ ተይዛለች። እናም ያበደሯትን ገንዘብ መክፈል አልቻለችም አበዳሪዎቿም በሴትነቷ መጥተው ለመጠቀም ፈልገው ነገር ግን ይህን ነገር እግዚአብሔር የሚያስቀም መሆኑን አውቃ እራሷን በመጠበቋ ያበደሯትን ገንዘብ ካልመለሰች…