አደራህን ጠብቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Статистикаለመናፍቃን ጥያቄዎች ምላሽ ከሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም በዲያቆን ኢንጂነር ስንታየሁ ካሱ ለጥያቄዎች እና አስተያይትዎ በ https://t.me/aderahintebik21 ላይ 🤞🤞🤞🤞🤞🤞👆👆👆👆👆 either text or telegram chat inbox ያድርጉ።።። ወይም @Ortho21Bot_bot ይጠቀሙ::
- Последний пост
- 28 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel name was changed to «አደራህን ጠብቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ»
11:00 ሰዓት እየደረሰ ነው። በዋዜማው ከእመብርሃን ደጅ አትቅሩ👐
እንኳን ደስ አላችሁ⛪️
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Share እያደረግን ጉባኤያችን ዐርብ ይጀመራል
ደረሰ ደረሰ ደረሰ ተዘጋጁ🎯
видео или голосовое, без подписи
ኑ በእግዚአብሔር ቤት እንገናኝ🎯
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ ረቡዕ ነው በእግዚአብሔር ቤት እንገናኝ🎯
ነገ ረቡዕ ነው ለመምጣት ይጸልዩ፣ይወስኑ፣ይምጡ 👉ይጸልዩ ያመስግኑ ይማሩ✋
ኑ በእግዚአብሔር ቤት እንገናኝ
ኑ ኑ ኑ እንማር እንዘምር
ተጠራርተው ይምጡ አይቅሩ
ዛሬ ''ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን''
ነገ ኑ ወንጌል እንማር
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን✋
አንተ ሰው ! ቃለ እግዚአብሔርን ተማር ! ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር ! ኹልጊዜ ተማር ! ላትስተካከል ትችላለህ፤ ላትለወጥ ትችላለህ፤ ግን ተማር! ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትኾን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ ። ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም፡፡ ስለዚህ ተማር! ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን እየወቀስክ ትሠራለህ፡፡ ይህች የንስሐ በር ትኾንልሃለች፡፡ አንድ ቀን ወደ ንስሐ ትመራሃለች !!! ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 💚💛❤️አደራህን ጠብቅ💚💛❤️