tgindex
ebstv worldwide📡

ebstv worldwide📡

Статистика

Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends. @ebstvworldwidebot @EbswhatsnewBot

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
26
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
29 564
−43 за 3 дн.
Сутки
−18
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 236
30 постов
Вовлечённость
4,2%
к подписчикам
Постов в день
3,7
всего 30
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
по 5 постам
1/24сутки в ленте
1 077
1/48двое суток
1 234
1/72трое суток
1 330

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • https://youtu.be/LbbjJ2nxFDw

  • 13 авг.1 1796

    https://youtu.be/pJ7ZPpKxRH0?si=xDkRd5yOHYMo5m2m

  • ዛሬ የስራ ዓለም በፍጥነት እየተቀየረ ነው። ቋሚ የስራ ውልና የወር ደመወዝ ብቻ የስራ አማራጭ የነበረበት ጊዜ እየራቀ ሲሄድ፣ ሰዎች በአጭር ጊዜ ውል፣ በፕሮጀክት እና በዲጂታል መድረኮች ላይ በተለያዩ ስራዎች ገቢ ማግኘት እየተለመደ መጥቷል።ይህ አዲስ የስራ አወቃቀር “ጊግ ኢኮኖሚ” ይባላል። ግን ጊግ ኢኮኖሚ ለስራ ፈላጊዎች እድል ብቻ ነው? ወይስ ከእድሉ ጋር አዳዲስ የስራ ዋስትና፣ የገቢ መረጋጋትና የሰራተኛ መብት ጥያቄዎችንም ይዞ መጥቷል?በተለይም በኢትዮጵያ ይህ የስራ አወቃቀር ምን ያህል እየተስፋፋ ነው? ወጣቶችስ ከዚህ ዘርፍ የተሻለ ገቢ ማግኘት ይችላሉ? እነዚህንና ሌሎች ወቅታዊ ጥያቄዎችን ከጉዳዩ ባለሙያ ጋር በመወያየት፣ የጊግ ኢኮኖሚን እድል፣ ተግዳሮትና የወደፊት አቅጣጫ ምን ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ዝርዝር መረጃውን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://youtu.be/B51jr4dVgaw

  • ሀገራት ደህንነቱ የተረጋገጠ የንግድ ምህዳር ለመፍጠርና የሀገራትን ምርቶች ተፈላጊነት የሚያሳድገው የዓለም ንግድ ድርጅት አባል በመሆን ምን እየተጠቀሙ ነው ፣ ኢትዮጵያስ የዓለም ንግድ ድርጅ(WTO) አባል ብትሆን ምን ታተርፋለች በሚሉት ጉዳዮች ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎችን በመዳሰስ ቆይታ አድርገናል። ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://youtu.be/UTrYG2CinAE

  • ከወጪ ንግድ 13.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዳለች። በ2019 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ገቢ 13.4 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት መታቀዱን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስቴር አስታውቋል። የወጪ ንግድ ገቢ በየዓመቱ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣ ሲሆን በተጠናቀቀው 2018 ዓመት ከጠቅላላ የወጪ ንግድ ከ11.2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ በገኘቱ የሚታወስ ነው፡፡ በ2019 በጀት ዓመትም ከዘርፉ 13.4 ቢሊዮን ዶላር የወጪ ንግድ መታቀዱን የንግድና ቀጠናዊ ትስር ሚኒስትሩ ዶር ካሳሁን ጎፌ ገልጸዋል፡፡ ይህንንና ሌሎች የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://youtu.be/X9XttzZjXBY

  • https://youtu.be/L71Sdl6T9e4

  • 12 авг.1 3501

    https://youtu.be/1GG19YfjOYQ

  • https://youtu.be/bkTb8kQurmU

  • https://youtu.be/y56oVeLMbCw

  • 12 авг.1 1711

    https://youtu.be/bCyXDsCqdj0

  • 12 авг.1 40212

    https://youtu.be/hce8IbJbk9M

  • 11 авг.1 5885

    https://youtu.be/VIAnIvfLB-I

  • 11 авг.1 8368

    አስቴር አወቀ "ልቤ ያለው ቤቴ ነው"

  • 10 авг.2 0072

    https://youtu.be/_D869HQOT0Y

  • 10 авг.1 6761

    አለማችን ወደ ድጂታል መድረክ እየተቀየረች መምጣቷን ተከትሎ በርካታ ግብይቶች በኤሌክትሮኒክ ወይም በኦንላይን እየተከናወኑ እንመለከታለን። ከዚሁ የግብይት መልክ ጋር በተገናኘ የሚያጋጥሙ ችግሮች እንዴት እንደሚፈቱና ሸማቾችና ገዢዎች ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል? በሚሉት ሀሳቦች ዙሪያ ቆይታ አድርገናል። ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://youtu.be/XdrD3Ih6YIE

  • 10 авг.1 3861

    የዋጋ ንረት በእጃችን ባለው ገንዘብ የመግዛት አቅም ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ፣ ገንዘቤን ምን ላይ ባውለው ከኪሳራ ያድነኛል? የሚለውን ጥያቄ እንድንጠይቅ ያስገድደናል። ታዲያ በዚህ ወቅት ሰዎች የሚመርጧቸው የኢንቨስትመንትና የቁጠባ አማራጮች ምንድን ናቸው ። ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://youtu.be/znT4wI1iSbU

  • 10 авг.1 2232

    ከአምስቱ የሀገራችን የኢኮኖሚ ምሰሶዎች አንዱ አየተባለ በሚጠራው የማዕድን ዘርፍ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ5.7 ቢሊዮን ዶላር በላይ  ስለመገኘቱ ሰምተናል። ይህ የተነገረው የማዕድን ሚኒስቴር  እና ተጠሪ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ ባካሄዱበት ወቅት ነው። በበጀት ዓመቱ በማዕድን ዘርፍ ስኬታማ ሥራዎች መሠራታቸውን እና ጥሩ አፈጻጸም ማስመዝገብ ስለመቻሉ የተነገረ ሲሆን በኩባንያዎች እና ከባህላዊ ወርቅ አምራቾች 44 ቶን በማምረት 5.65 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘት ተችሏል። ይህንንና ሌሎች ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://youtu.be/NcyybD40D_A

  • 10 авг.1 2351

    https://youtu.be/jE8lHZub5mA

  • 10 авг.8831из ebstvnews

    የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በአሜሪካ የቀረበውን ባለ15 ነጥብ የጋዛ የሰላም ሃሳብን ውድቅ አደረጉ። ኔታንያሁ የሰላም ዕቅዱን ውድቅ ያደረጉት ሀማስ ታጣቂ ቡድን ሙሉ ለሙሉ ትጥቅ ሳይፈታ የእኛ ወታደሮች ከጋዛ አይወጡም በሚል ነው። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ያቋቋሙት የጋዛ የሰላም ቦርድ ከሳምንት በፊት ሀማስም ሆነ ሌሎች የፍልስጤም ቡድኖች ትጥቅ ለመፍታት ተስማምተው ነበር። ይሁንና ሀማስ ከባድ መሣሪያዎችን የሚያስረክበው እስራኤል በቅድሚያ በጋዛ የምትፈፅመውን ወረራ ካቆመችና አካባቢውን ለቃ ከወጣች ነው ይላል። በሌላ በኩል የጋዛ የሰላም ቦርድ ትላንት በሰጠው መግለጫ በቀጠናው ሰላም እንዲሰፍን ባለ15 ነጥቡን የሰላም ዕቅድ መተግበር ሲቻል ብቻ ነው። የሰላም ሃሳቡን ውድቅ ያደረገችው እስራኤል ባለፈው ጥቅምት የተደረሰውን ተኩስ አቁም ችላ ብላ በጋዛ ጥቃት እየፈፀመች ነው። #EBS #EBSTVNEWS #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv

  • 10 авг.778из ebstvnews

    በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት በትግራይ፣ በአፋር፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከ32 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሂደት አልፈው ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በበጀት አመቱ በተለይም በትግራይ ክልል ያለው የፖለቲካ ሁኔታ በታቀደው ፍጥነትና ስፋት የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል ተግዳሮት እንደፈጠረ ኮሚሽኑ አመልክቷል። ኮሚሽኑ ወደ ተግባር ከገባበት 2017ዓ.ም ጀምሮ በአራት ክልሎች ከ93 ሺህ በላይ የሚሆኑ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀል መቻሉን የገለጸ ሲሆን ከክልሎች ጋር በመቀናጀት በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም እየሰራ እንደሚገኝም አስታውቋል፡፡ #EBS #EBSTVNEWS #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv

ebstv worldwide📡 — tgindex