tgindex
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Статистика

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
12 133
+130 за 4 дн.
Сутки
+14
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 300
20 постов
Вовлечённость
68,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 20
Упоминаний
8
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 394
1/48двое суток
6 181
1/72трое суток
6 666

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 авг.7 69195

    🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna

  • 12 авг.4 47356

    🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna

  • 6 авг.8 16614

    без подписи

  • 6 авг.8 09714

    📣 بشرى سارة لطلبة العلم يسر مركز ابن مسعود الإسلامي، بالتعاون مع الملحقية الثقافية بسفارة المملكة العربية السعودية في أديس أبابا، أن يعلن عن إقامة: الدورة العلمية المكثفة لتأهيل الأئمة والخطباء والدعاة 📖 الكتاب: شرح السنة للإمام أحمد 🎙 الشرح : أ.د. بدر بن ناصر البدر حفظه الله المدرس بالمسجد النبوي الشريف 📅 مدة الدورة: من ٥ إلى ٨ أغسطس ٢٠٢٦م 📍 المكان: مسجد النصيحة بمركز ابن مسعود الإسلامي – حي ١٨، أديس أبابا نسأل الله أن ينفع بها، وأن يحفظة المملكة وأهلها ويبارك في الشيخ والمنظمين، وأن يجعلها دورةً نافعةً للمشاركين.. آمين ____ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna

  • 3 авг.4 46916

    🎉✨ ታላቅ የምርቃትና የዳዕዋ ፕሮግራም✨ 🎓 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅርንጫፍ፣ደሴ ላለፉት 2 አመታት በዲፕሎማና በሰርተፍኬት መርኋግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ለማስመረቅ የፊታችን ቅዳሜ ነሀሴ 2/2018 በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል። 🌹የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶቻችን ✅ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ✅ ሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ ✅ ኡስታዝ አዩብ ደርባቸው እና ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች ተጋብዘዋል። በዕለቱ በተመራቂ ተማሪዎች የሚቀርቡ አስደማሚና ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞች ተሰናድተዋል። 🌸 ለሴቶች በቂ ቦታ አለ! 📌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል‼️ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅንርጫፍ፣ ደሴ ☘️ https://t.me/merkezunadessie

  • 12 июл.5 3907

    🕌 ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር (Ibnu Mes'oud Islamic Center) በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት ኢስላማዊ የትምህርት ፣ የዳዕዋ እና የበጎ አድራጎት ስራዎችን የሚሰራ አንጋፋ ተቋም ነው። 📍​ ወሎ  ቅርንጫፍ  ፣ ደሴ      በአካባቢው ላሉ ማህበረሰቦች የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል 📚የሸሪዓዊ እውቀቶች 📖 መደበኛ የቁርአን ተመላላሽ መርኃግብር በተለያዩ የዕድሜ ክልሎች ለሚገኙ ለጀማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች ሰዎች ከተማው ላይ ቅርንጫፎችን በመክፈት የቁርዓን ትምህርት ከቃዒዳ እስከ ሒፍዝ እና ልዩ ልዩ የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ።     📖 መደበኛ የቁርአን አዳሪ መርኃግብር ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ታዳጊዎችን ያማከለ የ2 አመት የቁርአን ሒፍዝና ሙራጀዓ እና መሰረታዊ ኪታቦች ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን በዘንድሮ መስከረም 4/2018 የመጀመሪያ ዙር 20 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡     📖 ​የተምሂዲ ፕሮግራም፦ ሴቶችና ወንዶችን ያካተተ በዋና ዋና የዕውቀት ዘርፎች መሰረታዊ በቂ እውቀትና ግንዛቤ ለማስጨበጥና ለሁለት አመት የሚቆይ የሰርተፊኬት ፕሮግራም እየሰጠ ሲሆን የፊታችን ሀምሌ 26/2018  የ2ኛ ዙር 20 ተማሪዎቹን ያስመርቃል::     📖 ​የዲፕሎማ ፕሮግራም፦ መሠረታዊ እውቀት ላላቸው ወንድና ሴቶች በተለያዪ በርካታ የእውቀት ዘርፎች ላይ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ከራሳቸው አልፈው ሌሎችን ማስተማር እንዲችሉ በማለም ዱዓትና ኡስታዞችን ለማፍራት መሠረት የሚጥል ለ2 አመት የሚሰጥ ፕሮግራም ሲሆን የመጀመሪያ ዙር 30 ተማሪዎቹን በተመሳሳይ ሀምሌ 26/2018 ያስመርቃል። 📖 ​የክረምት ኮርስ ፕሮግራም፦ በአካዳሚ ት/ት አመቱን ሙሉ ሲማሩ የቆዩ ታዳጊዎችን ያማከለ የ2 ወራት የቁርአንና መሰረታዊ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ሲሆን በ2017 በነበረው ፕሮግራም 98 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን በዘንድሮውም ከ100 በላይ ተማሪዎችን በአዳሪና በተመላላሽ መርኋግብር ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡ 📢 ዳዕዋ እና ኮርስ ለተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ማለትም ለሴቶች፣ ለኡስታዞች፣ ለኡለሞችና ለታዳጊዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች አጫጭርና የአጭጭርና የረጅም ጊዜ ኮርሶች ፣ ስልጠናዎች ፣ ሙሀደራዎች ታዋቂ ኡስታዞችን እና መሻኢኾችን በመጋበዝ ይሰጣል። 🌿 የበጎ አድራጎት አገልግሎት ​🌙 የረመዳን እና የዒድ ፕሮግራሞች፦ በወሎና አካባቢው ለሚገኙ ሚስኮኒችና ለተቸገሩ ወገኖች የዘካተል ፊጥር እና የዒድ ኡድሂያ (የእርድ) ስጋ ያከፋፍላል:: 💰​የእርዳታ ስራዎች፦ በአካባቢው የተለያዩ ሰው ሰራሽም ሆነ ተፈጥሯዊ ችግሮች ሲከሰቱ፣ መርከዙ ለጋሾችን በማስተባበር የተፈናቀሉትንና የተቸገሩትን በምግብና በቁሳቁስ የመደገፍ ስራዎችን ያከናውናል። በዚህም ተፈናቃዮች፣ አይታሞች፣ ደረሶች እና የተለያዩ አቅመደካማ የህብረተሰብ ክፍሎችና መሻይኾችን ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፡፡ ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna

  • 12 июл.3 7721

    без подписи

  • 30 июн.6 00124

    ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር  ከ 10 አመት በላይ ላሉ ወንድ ታዳጊዎች የ 2 ወራት የዲን ትምህርት በተመላላሽ ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። ለበለጠ መረጃ - 0972757575/0912023190 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

  • 27 июн.6 45117

    📣🎉አስደሳች ዜና ለወላጆች!🎉📣 🌧 ክረምቱን በነሲሓ መርከዝ! 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅርንጫፍ እድሚያቸው ከ10 በላይ ለሆኑ እና ቁርእንን በነዘር ላኸተሙ ታዳጊዎች ልዩ የ2 ወር የክረምት ኮርስ አዘጋጅቶላችኋል። 📝 የሚሰጡት ኮርሶች: ✅ የቁርአን አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ✅ አቂዳ ✅ ሀዲስ         ✅ ፊቅህ ✅ ሲራ            ✅ ተርቢያ ✅ አረብኛ 🛌ለአዳሪ ተማሪዎች የቁርአን ሒፍዝ ያካትታል 📖 📆 የት/ት ጊዜ:  ከሐምሌ 1 - ጷግሜ 5 ⏰ ለተመላላሽ: ከጧቱ 2:00 - 12:00 ✍ የምዝገባ ጊዜ: ከሰኔ 5 - 25 ብቻ 🏢 የምዝገባ ቦታ: ደሴ ቧንቧውሀ መምህር አካለወልድ ት/ቤት ፊትለፊት 🌸 ለሴቶች በተመላላሽ ብቻ! 🚨 ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ያስመዝግቡ! ☎️ ለበለጠ መረጃ: ለአዳሪ:+251907227959 ለተመላላሽ :+251921568828 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅርንጫፍ ☘ https://t.me/merkezunadessie

  • 26 июн.5 1607

    " ታላቅ የምስራች ለልጆችና ለወጣቶች " 🔖 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ልዩ የክረምት የዲን ኮርሶችን በባህርዳር በነሲሓ መርከዞች ስለተዘጋጁ ልጆቻችሁን ፈጥነው ያስመዝግቡ!! 🖍 የምንሰጣቸው ትምህርቶች - የቃኢደቱል ኑራንያ ፣ቁርአንን በተጂዊድና በነዘር - የ3ጁዝ የሂፍዝ ፕሮግራም - የዓቂዳ፣ - የሀዲስ፣ - የፊቅህና የተርቢያ ትምህርቶች በአራት ደረጃ ከፋፈለን እናስተምራለ 🖍 መስፈርት :- - ከ5 አመት በላይ - የመርከዙን ህግና ስርዓት የሚያከብሩ ተማሪዎችን -"ትምህርቱ የሚሰጠው ከ2:30-9:00 ሰአት ከሰኞ እሰከ እሁድ ባሉ ቀናቶች ኮርሱ የሚጀምርበት ቀን ሀምሌ 1 2018 ለበለጠ መረጃ ስልኮች ይደውሉ:- 0998658080/0918412322 ቀበሌ 14 ኖክ 0913646379/0918412322 ቀበሌ 7 0930703972/0918412322 አየር ጤና 0918015863/0918412322 ቀበሌ 14 ዓኢሻ መስጂድ

  • 23 июн.11,6 тыс107

    📣 የሙሀደራ ግብዣ ለሴቶች 🌸 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የ2018 የትምህርት ዘመን መጠናቀቅን ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀውን ልዩ ፕሮግራም እንድትታደሙ ተጋብዛችሗል:: 🗓 ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ከጠዋቱ  3:00-6:30 🕌 ረያን መስጂድ ጦር ሃይሎች አካባቢ ⚠️ጥሪውን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna

  • 18 июн.6 65269

    የምስራች ለክረምት አዳሪ ፕሮግራም ፈላጊዎች  !     🕌 የኢብኑ መስዑድ እስላሚክ ሴንተር አንጋፋ ቅርንጫፉ የሆነው ኢህሳን መድረሳ የክረምት የአዳሪ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምሯል! 👥 ልጆቻችሁ የክረምት ዕረፍታቸውን በቁርአን፣ በዕውቀት፣ በዒባዳና በመልካም ስነ-ምግባር እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉ? 🔖 ኢህሳን መድረሳ ከ20 ዓመታት በላይ ባካበተው ልምድ እና በብቁ መምህራን እየተመራ ተማሪዎችን በአዳሪነት ተቀብሎ በቁርአን፣ በሸሪዓ ዕውቀት እና በኢስላማዊ ተርቢያ የተገነቡ ትውልዶችን ለማፍራት የክረምት ፕሮግራሙን ጀምሯል።       📚 በፕሮግራሙ የሚሰጡ አገልግሎቶች 🕋 የቁርአን ሂፍዝ፣ ሙራጀዓ እና ተጅዊድ 📖 የቃኢዳና የነዘር ትምህርት 🕌 በጀማዓ ሶላትና በዒባዳ ተግባራዊ ስልጠና 🌱 የኢስላማዊ ስነ-ምግባር (ተርቢያ) ክትትል 👨‍🏫 የአዳሪው ፕሮግራም ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ ነው          🌟 ለምን ኢህሳን መድረሳ ? ✅ ከ20 ዓመታት በላይ የተረጋገጠ የትምህርት ልምድ ✅ የራሱ የሆነ መርከዝና የጁምዓ መስጂድ ✅ በርካታ አርአያ የሆኑ የቁርአንና የሸሪዓ ተማሪዎችን ያፈራ ተቋም ✅ በመድረሳው ተምረው የተመረቁ ብዙ ተማሪዎች ዛሬ መልሰው በመምህርነት እያገለገሉ የሚገኙበት ተቋም ✅ በቁርአን ኢጃዛ ያላቸውና ከኢልም እስከ ዶክተሬት የተማሩ ብቁ ምሁራን የሚያስተምሩበት ማዕከል ✅ በቁርአን፣ በዕውቀትና በተርቢያ ላይ ልዩ ትኩረት የሚሰጥ ተቋም ⚠️ የሚቀበለው የተማሪ ቁጥር ውስን በመሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ : ቃሊቲ 📞 0970 38 38 88 📞 0910 98 55 64 ✨ ኢህሳን መድረሳ ✨ "የሸሪዓ ዕውቀትና የዓረብኛ ቋንቋ ትምህርት ማዕከል" 🕌 ቁርአንን በልብ፣ ዕውቀትን በአእምሮ፣ ተርቢያን በባህሪ የሚያሳድግ ተቋም! 🌱📖

  • 8 июн.9 723172

    📣 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር  ከ 10 አመት በላይ ላሉ ወንድና ሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች የ 2 ወራት የዲን ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። በ 4 ደረጃ የሚሰጡ ትምህርቶች 📔ተጅዊድ 📗አቂዳ 📔ሲራ 📕ተርቢያ 📘ፊቅህ 🕰 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰአት ከሰኞ እስከ ሃሙስ ከ 3:00-6:30 🏫 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች 1⃣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ (ለወንዶች)       ለመረጃ - 0912617007 🔸ኮልፌ 18 ማዞሪያ (ለሴቶች) ከሰኞ እስከ ጁሙአ ለጀማሪና ቁርአን ላላኸተሙ ተማሪዎች ኑራኒያ ነዘር እና መሰረታዊ የዲን ትምህርት ይሰጣል:: ለመረጃ - 0904366666 2⃣ ቤተል (ለሴቶች) ለመረጃ 0911062499/ 0913840323 3⃣ ፉሪ  (ለሴቶች) ለመረጃ 0926948459 / 0965405072 📆 የምዝገባ ቀን:- ከስኔ 1-19 /2018 📅 ትምህርቱ የሚሰጠው:- ከሀምሌ 1- ነሀሴ 29/2018 ⚠️ ወላጆች ልጆችዎ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ በጊዜው በማስመዝገብ  ሃላፊነትዎን ይወጡ! ⚠️ መልእክቱን ሼር በማድረግ ከምንዳው ይካፈሉ! ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna

  • 7 мая9 17352

    📣 🌸 ለሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ሙሀደራ 🌸   በወርሀ ዙልሒጃ አንድ ብሎ ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የሚቀጥሉት ውድ የዱንያ ቀናትን በተመለከተ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!    🎤 ርእሶች፦                     ✓ ነብዩላህ ኢብራሒም           ✓ አህሉል ጀናህ  (የጀነት ሰዎች)           ✓ እና ሌሎችም     📆  ቀን፦              እሁድ ግንቦት 2፣2018    🕑   ሰአት፦              ጠዋት ከ3:00 - 6:00    🕌 ቦታ፦           ከጦርሃይሎች ከፍ ብሎ18 አካባቢ በሚገኘው ኢብኑመስዑድ  ኢስላሚክ  ሴንተር   «ኑ ወደ ጀነት የሚያደርሰውን መንገድ አብረን እንማማር»       ⚠️ ለእህቶችና ለእናቶች መልእክቱን በማስተላለፍ የዳእዋ ሃላፊነታችንን እንወጣ! ▫️ለበለጠ መረጃ  09 04 36 66 66 ____ 🕌 ibnu Mas'oud islamic Center @merkezuna

  • 21 апр.19,5 тыс23

    የ 5ኛው ሚራሱል አንቢያእ የዒልም ኮርስ ዘጋቢ ቪድዮ تقرير مرئي عن دورة ميراث الأنبياء العلمية الخامسة هذا تقريرٌ مختصرٌ عن دورة ميراث الأنبياء العلمية الخامسة، التي أقامها مركز ابن مسعود الإسلامي خلال الفترة من الاثنين ١٤ شعبان ١٤٤٧هـ الموافق ٢/٢/٢٠٢٦م إلى الأحد ٢٠ شعبان ١٤٤٧هـ الموافق ٨/٢/٢٠٢٦م. وتُعدّ هذه الدورة من أهم الأنشطة العلمية والدعوية التي يعتني بها المركز، لما لها من أثرٍ في نشر العلم الشرعي، وربط طلاب العلم بالمتون المؤصّلة، وتعزيز مسيرة التعلّم والتحصيل. نسأل الله تعالى أن يجزيَ المشايخَ والطلابَ المشاركين خيرَ الجزاء، وأن يبارك في الجهود المبذولة، وأن يرزقنا علمًا نافعًا، وعملًا صالحًا متقبَّلًا. كما نأمل أن تُقام الدورات القادمة ـ بإذن الله ـ على وجهٍ أحسن، وتنظيمٍ أكمل، وخدماتٍ أفضل. مركز ابن مسعود الإسلامي أديس أبابا، إثيوبيا ____ 🕌 ibnu Mas'oud islamic Center @merkezuna

  • 18 мар.12,8 тыс14

    📣 ዘካተል ፊጥር ላልሰጣችሁ 🌾ዘካተል ፊጥር መሰብሰቢያ ሰዓት ስላራዘምን ያልሰጣቹ ወንድምና እህቶች ዛሬ እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ:: ኢብኑ መስዑድ እስላሚክ ሴንተር

  • 15 мар.13,1 тыс60

    📣ዘካተል ፊጥር መሰብሰብ ጀምረናል❗ ▪️ከንባታ ፣ወሊሶ፣ ጉራጌ ዞን፣ ሸገር ሲቲ እና አዲስ አበባ አካባቢ ላሉ ለተቸገሩ ወገኖቻችን ዘካተል ፊጥራችሁን ለናንተ ወኪል ሆነን በጤፍ ወይንም በፉርኖ ዱቄት ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል:: ▪️የ 1ሰው ተመን በጤፍ 300 ብር                            በፉርኖ ዱቄት 275 ብር ▪️ገቢ የምታደርጉበት አካውንት ንግድ ባንክ 1000742126386 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ⚠️ዘካውን በጤፍ ተመን የምታወጡ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ በ 0904366666 ላይ በቴሌግራም  ላኩልን። ⚠️ዘካችሁን የምንቀበለው እስከ ረቡዕ ረመዳን 29 ከቀኑ 7:00 ድረስ ብቻ ይሆናል። __ 🕌ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር Http://telegram.me/merkezuna

  • 14 мар.8 8129

    📣 አደራችሁን አድርሰናል! አልሃምዱሊላህ ደካሞችን የማስፈጠር ኸይር ስራ ጥሪ ምላሽ የሰጣቹ የመርከዝ ተማሪዎች፣ ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ያላችሁ እህትና ወንድሞች እንዲሁም ለዚህ ፕሮግራም መሳካት አስተዋጽዖ ያደረጋችሁ ሁሉ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ جزاكم الله خيرا ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna

  • без подписи

  • 📣 ልዩ... የረመዳን ሙሐደራ 📅 በአላህ ፈቃድ: እሁድ ረመዳን 12 | የካቲት 22፣ 2018 ዓ.ል  🕒 ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ‐‐‐‐‐ 🔉 ፕሮግራም 1 📍ቢላል መስጂድ (መሳለሚያ አካባቢ) አቅራቢዎች፤ 🎤 ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል   🎤 ኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ _ _ 🔉 ፕሮግራም 2 📍የመን ኮሙኒቲ መስጂድ (ጀርመን አካባቢ) አቅራቢዎች፤ 🎤 ኡስታዝ ሙሀመድ ዓረብ   🎤 ኡስታዝ አማን ኢብራሂም ‐‐‐‐‐ 🧑‍🧑‍🧒‍🧒 ለሴቶችም ቦታ ተዘጋጅቷል «አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna